Get Mystery Box with random crypto!

ገነት ሞላ እባላለሁ። የፋኖ አሸናፊ አለሙ ባለቤት ነኝ። ልዑል አሸናፊ የሚባል የ2 አመት ልጅ አለ | ብሩህ ወቅታዊ ዜና

ገነት ሞላ እባላለሁ። የፋኖ አሸናፊ አለሙ ባለቤት ነኝ። ልዑል አሸናፊ የሚባል የ2 አመት ልጅ አለን። ባለቤቴ ለአማራ ክብር ሲል በበላጎ ተራራ ምሽግ ሰብሮ ተሰውቷል። ልጃችን አባቱን፣ እኔም ባለቤቴን ብናጣም የጀግና ሞት በመሞቱ ብዙ አላዝንም። በቤት ኪራይና በችግር ብንኖርም፣ ልጄ ሲያድግ የሚኮራበት ታሪክ እንዳለው እነግረዋለሁ።
ገነት ሞላን መርዳት የምትፈልጉ 1000468732557 ንግድ ባንክ
ስልክ ቁጥሯ 0919443244 ነው

ፈለገ ግዮን
@BruhDailyNews