Get Mystery Box with random crypto!

Breakthrough Trading S.C ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ breakthroughsc — Breakthrough Trading S.C ®
የሰርጥ አድራሻ: @breakthroughsc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.12K
የሰርጥ መግለጫ

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
251118217676

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2024-01-12 19:24:26

ኣብ ቀረባ እዋን ናይ ኣልፋ ጥማሮ ስልጠና!

ኣብ ቐረባ እዋን መቐለ ን ዓድግራትን ሓያል ከይዲ ስልጠና ክወሀብ እዩ።
                 
                    ***

የአልፋ ጥቅል ስልጠና በቅርብ ቀን!

መቀለ  እና  አዲግራት  ሃያል ሂደት  ስልጠና በቅርብ ቀን ይሰጣል።
12.6K viewsBTSc DM, edited  16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-22 20:03:05
በአዳማ ከተማ የሚካሄደው የምርቃት መርሃ-ግብር መግቢያ ትኬት ሽያጭ ተጀመረ!

ትኬትዎን ለመግዛት በሁሉም ቅርንጫፎቻችን በመሄድ መግዛት ይችላሉ።

••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
 www.alphagenuine.com
 +251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
      +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
      +251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
13.4K viewsBTSc DM, edited  17:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-21 17:14:44
አስደሳች ዜና ለነባር ባለአክሲዮኖች በሙሉ፦
13.9K viewsBTSc DM, 14:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-20 15:58:50
የአልፋ ጥቅል ስልጠና በቅርብ ቀን

በማይጨው እና በኮምቦልቻ - የኃያል ሂደት ስልጠና በቅርቡ ይሰጣል!

°•°አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! °•°

አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

www.alphagenuine.com
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
+251988010611 መገናኘት ቅርንጫፍ
+251903441155 አዳማ ቅርንጫፍ
12.6K viewsBTSc DM, 12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-19 16:15:56
 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የህዳር ወር መርሃ-ግብር

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
 www.alphagenuine.com
 +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch
15.4K viewsBTSc DM, edited  13:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-19 12:29:18
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለፌደራል ገቢዎች መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቢሮ ሰራተኞች የግል ስብዕና ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
በስልጠናው ላይ ሁለት (200) መቶ የሚሆኑ ተሳታፊዎች የሚገኙበት ሲሆን ስልጠናውም በአቶ ነጻነት ዘነበ (አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት) እየተሰጠ ነው።

•••አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!•••

ድርጅታችን ስለሚሰጠው ስልጠና ለማወቅ ከፈለጉ አድራሻችን፦

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
14.3K viewsBTSc DM, 09:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-16 18:00:47
ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ!
በቀን 20/02/2016 በቁጥር CFO/0015/16 በተጻፈ ደብዳቤ የሰልጠና ሽያጭ ገንዘብ ወደ ብሬክስሩ እካውንት ማስተላለፍ የሚቻለው ሙሉ ሂሳብ መሆን እንዳለበትና ተቆራርጦ በተለያየ ጊዜ የሚከፈል የስልጠና ጥቅል ግዥ በድርጅቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሁሉም የብሬክ ስሩ ገጽታ ገንቢ መሪዎች ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡ 
ሆኖም ግን የድርጅቱን የሽያጭ ሂሳብ ማስታረቅ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ችግሩ እየተባባሰ ስለሄደ ከነገ ታህሳስ 7, 2016 ጀምሮ የገፅታ ገንቢዎች ለደንበኞች ተገቢውን መረጃ በመስጠት  በተቀመጠው የስልጠና ዋጋ መሰረት ሙሉውን ክፍያ በሰልጣኙ ስም ወደ ብሬክስሩ ባንክ አካውንት እንዲተላለፍ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እየጠየቅን ከዚህ አሰራር ውጭ ተቆራርጦ የሚከፈል ክፍያ ተቀባይነት እንደሌለው እንገልፃለን። እስካሁን ሙሉ ክፍያ ያልከፈላችሁ ሰልጣኞች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ያልወሰዳችሁትን ኢፒን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
13.8K viewsBTSc DM, 15:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 21:56:01
ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች!

የድርጅታችን የ4ኛ ዐመት ምስረታን በማስመልከት፤ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የብሬክስሩ ቤተሰቦች የእግርኳስ ግጥሚያ በታህሳስ 12/2016ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ልናበስርዎ እንወዳለን።

ይህም የኳስ ግጥሚያ በድርጅታችን ውስጥ ያለውን ቤተሰባዊነት በይበልጥ የሚያጠነክር ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ፡- ሰመረ ነጋሽ 0966724851 ብለው ይደውሉ።
#footballmatch #breakthrough
14.2K viewsBTSc DM, edited  18:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-15 15:34:30 ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ፤ ኢትዮጵያውያን ያሰቡት፣ ኢትዮጵያውያን ያለሙት፣ ኢትዮጵያውያን የገነቡት፣ ኢትዮጵያውያን የሚሸጡት፣ አለም የሚድንበት እንዲሁም ስልጠና ለመውሰድም፣ ለመስጠትም፣ በባለቤትነትም፣ በአሰልጣኝነትም እና በሰልጣኝነትም መጠቀም የምንችልበት ኩባንያ መሆኑን በአዳማ ቅርንጫፍ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ አሰልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት እና የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ ያስተላለፉት ንግግር በድጋሚ ለመመልከት ዩትዩብ ፔጃችን ላይ ሄደው ይመልከቱ።




ራዕያችን፤ ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት ነው!
13.9K viewsBTSc DM, 12:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-13 21:52:58
Breakthrough Trading S.C gave a training on how to use "the mind" by our trainer and hypnotherapist Mr. Netsanet Zenebe on how to become a world class footballer to the Banks club at Adama today.

How about you? Do you dream of becoming a world class football player?
If so, Breakthrough Trading S.C has a pile of training which can assist you to work on your mentality and resilience as well as adopt a better approach to your shortcomings to become a world class football player.


ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ "አእምሮን" እንዴት መጠቀም እንደምንችል በአሰልጣኝ እና በሂፕኖቴራፒስት አቶ ነፃነት ዘነበ አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ እግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን የሚረዳ ስልጠና ለባንኮች ክለብ በዛሬው ዕለት በአዳማ ከተማ ተሰጥቷል።

አርሶስ? የአለም አቀፍ ደረጃ እግር ኳስ ተጫዋች የመሆን ህልም አልዎት?
እንግድያውስ፤ ብሬክስሩ ትሬዲንግ አማ በአስተሳሰብዎ እና በጥንካሬዎ ላይ እንዲሰሩ እንዲሁም አለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የእግር ኳስ ተጫዋች ለመሆን ለድክመቶችዎ የተሻለ አካሄድን ለመከተል የሚያስችል የስልጠና ክምር አለው።

#training #breakthrough #breakthrough_your_critical_mind #Banks_club
14.3K viewsBTSc DM, 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ