Get Mystery Box with random crypto!

Breakthrough Trading S.C ®

የሰርጥ አድራሻ: @breakthroughsc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.12K
የሰርጥ መግለጫ

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
251118217676

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 56

2022-07-12 06:58:46
በዚህ ክረምት ልጆቻችን የሚያገኝዋቸው የተግባር ልምዶች
1.አዎንታዊ ማረጋገጫ
ቃል ህይወት ነው
ህይወታችን ቃላቶቻችንን ይመስላሉ።ብዙ ቃላቶቻችን አዎንታዊ ከሆኑ ህይወታችንም እንደዛው በተቃራኒውም ከሆነ እንዲሁ ህይወታችንም ተቃራኒ ይሆናል።ምክንያቱም ሀሳብ እንኳን ስናስብ ያሉንን ቃላቶች ቀጣጥለን ነው።አንድ በውስጡ አሉታዊ ቃላቶች የተሞሉበት ሰው ስለራሱ ሲያስብ
"እንዲህ ባደርግ ጥሩ ነበረ እኔ ግን ዕድለቢስ ስለሆንኩ፣የማልረባ ሰው ስለሆንኩ፣ስለማልችለው፣ይቅርብኝ ደሞም መሳቅያ እሆናለው" የሚሉ ሀሳቦችን ያስባል ምክንያቱም አዕምሮው የሚያቀው እና የተነገረው ያንኑ ስለሆነ።
አንተ ትችላለህ፣ትችያለሽ፣አሸናፊ ነሽ፣ብትወድቅም ደጋግመህ ትሞክራለህ የሚልም የሰረፀበት ያንንኑ ይኖራል።
ስለዚህ አዎንታዊ ማረጋገጫ አዎንታዊ የሆኑ ቃላቶችን ወደ ውስጥ ማስረፅ ነው፡፡በተረት መልክ፣ቀለማትን እየቀቡ፣እየተጫወቱ፣በተደጋጋሚ እየፃፉ መልካም ቃላቶችን ይገነባሉ፡፡ቃል ህይወት ነው፡፡
አዎንታዊ ቃላት=አዎንታዊ ህይወት
አሉታዊ ቃላት=አሉታዊ ህይወት
3.5K viewsBEL/HA, 03:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-11 20:14:52
በዚህ ክረምት ልጆቻችን የሚያገኝዋቸው የተግባር ልምዶች
1.ምስጋና
በዚህ ወቅት ልጆቻችን ብዙ የሚደረግላቸው ግን ደግሞ ብዙ የሚጠይቁ ከማመስገን ይልቅ የሌላቸውን የሚያዩ ሆነዋል።ይህን ነገር በርግጥ የሚለምዱት ከወላጆቻቸው በመሆኑ እኛም የምስጋና ልምዳችንን ዞር ብለን ብናይ ደካማ የሚባል ነው ልጆቻችን በየዕለቱ ማመስገን እንዲችሉ የሚያስችልን
ልምምድ ያዳብራሉ
*ፈጣሪያቸውን ማመስገን
*ቤተሰቦቻቸውን ማመስገን
*ተፈጥሮን ማመስገን
* ጓደኞቻቸውን ማመስገን
*ማህበረሰባቸውን ያላቸውን ነገር ሁሉ የሚያመሰግኑ ልጆች ይፈጠራሉ
3.6K viewsBEL/HA, 17:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 06:13:33
@Breakthroughsc
5.4K viewsBEL/HA, 03:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-08 17:03:36
@Breakthroughsc
5.4K viewsBEL/HA, 14:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 19:09:29
@breakthroughsc
6.1K viewsBEL/HA, 16:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 16:16:08
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና የቅዳሜ የጠዋት መርሃ-ግብር በቦሌ ቅርንጫፍ ማክሰኞ ሀምሌ 05 ቀን 2014ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like to Announce That New Powerful Process Package Training Class on Tuesday, Thursday and Saturday Morning Schedule at Bole Branch Will Be Starting on Tuesday July 12/2022 Morning class from 4፡00-6፡30. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

Alpha our State for Significance!!!
5.0K viewsBEL/HA, 13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 09:23:04
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ ኃያል ሂደት ፓኬጅ ስልጠና የማክሰኞ፣ሀሙስ እና የቅዳሜ የጠዋት እና የከሰዓት መርሃ-ግብር በመገናኛ ቅርንጫፍ ሀሙስ ሀምሌ 07 ቀን 2014ዓ.ም የሚጀምር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡ ሁሉም ስልጠናዎች በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቁ ይሆናል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like to Announce That New Powerful Process Package Training Class on Tuesday, Thursday and Saturday Morning and Afternoon Schedule at Megenagna Branch Will Be Starting on Thursday July 14/2022 Morning and Afternoon class from 4፡00-6፡30 and afternoon class from 8:00-10:30. New Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

Alpha our State for Significance!!!
4.9K viewsBEL/HA, 06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 16:29:21
ውድ የአልፋ ሰልጣኞች
የአልፋ የአመራር እና የቡድን ግንባታ ፓኬጅ ስልጠና የሰኞ፣ረቡዕ እና የአርብ ጠዋት መርሃ-ግብር ሰኞ ሀምሌ 04 ቀን 2014ዓ.ም. ከ4፡00-6፡30 በመገናኛ ቅርንጫፍ የሚጀመር መሆኑን በደስታ እያበሰርን በዚሁ መሰረት ሰልጣኞች በአካል ቢሮ በመምጣት ወይም በሲኤፍኤስ የሞባይል መተግበሪያ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን በደስታ እንገልፃለን፡፡
አልፋ ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!!

Dear Breakthrough Trainees
We would Like To Announce That New Leadership and Team Building Package Training Class on Monday, Wednesday and Friday Morning Schedule Will Be Starting on Monday July 11/2022 morning class from 4፡00-6፡30 at Megenagna branch. Trainees Can Register In Person at Our Office or Via CFS Application.

Alpha our State for Significance!!!
5.9K viewsBEL/HA, 13:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 08:55:50
ውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዎች
በድንቅ የብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ትውልድ ገንቢ አሰልጣኞች አማካኝነት በሀዋሳ ከተማ ሲሰጥ የነበረዉ የአልፋ ኃያል ሂደት ስልጠና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል፡፡
አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!!!
4.7K viewsBEL/HA, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-02 17:08:15
5.6K viewsBEL/HA, 14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ