Get Mystery Box with random crypto!

Breakthrough Trading S.C ®

የሰርጥ አድራሻ: @breakthroughsc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.12K
የሰርጥ መግለጫ

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
251118217676

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 48

2022-11-08 15:53:46
1.4K viewsedited  12:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 10:20:05
ለገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ

የጥቅል ምዝገባ ብር እስከ ትላንት ጥቅምት 28/2015ዓ.ም ሌሊት 6:00LT አስገብታችሁ ኢ-ፒን ያልወሰዳችሁ እስከ ዛሬ 29/2015ዓ.ም 8:00LT በሁሉም ቅርንጫፍ ቢሮዎቻችን በግንባር በመቅረብ መቀበል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

የመመዝገቢያ ኢ-ፒን የሚያገለግለው እስከ ዛሬ ቀን 10:00LT ብቻ እንደሆነ እናሳውቃለን።

በተጨማሪም ከዛሬ ማታ 12:00 እስከ ነገ ጧት 12:00 የሲስተም ማሻሻያ ስለሚኖር የሲስተም ምዝገባ ብቻ ዝግ ይሆናል።

NB: ከተባለው ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚመጡ ደንበኞች አናስተናግድም።

=== አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
2.7K viewsedited  07:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-08 08:42:39
ለማስታወስ።

ውድ የብሬክስሩ ትሬዲንግ ገጽታ ገንቢዎች እና ሰልጣኞች በሙሉ የአልፋ ጥቅል ስልጠናዎች  አዲስ የዋጋ ማስተካከያ አንደተደረገባቸው ይታወቃል።

1. Blue Level: 3,850.00 ብር
2. Yellow Package: 7,690 ብር
3. Orange Package:14,120 ብር
4. Green Package: 26,965 ብር
5. Golden Package: 52,670 ብር

ማስተካከያው ከዛሬ ጥቅምት 29/2015 ጀምሮ ተግባራዊ ይሆናል።

=== አልፋ! ለስኬታችን ጉልህ ድርሻ!!===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
3.1K views05:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-07 16:52:54
#Welcome #AdamaBranch #Staff

የአዳማ ቅርንጫፍ ሰራተኞቻችን በዋናው ቢሮ እንዲሁም በቦሌ እና በመገናኛ ቅርንጫፍ በመገኘት ጉብኝት፣ የስራ ልምድ ልውውጥ እና ስልጠና ወስደዋል።

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
2.5K views13:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 16:43:59
ስልጠናው ዛሬ ተጠናቋል!

ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. ሲሰጥ የቆየው የሁለት ቀናት የግል ስብዕና ስልጠና ዛሬ ተጠናቋል።

ስልጠናው በተሳካ ሁኔታ ይጠናቀቅ ዘንድ ትብብር ያደረጉትን ግለሰቦች፣  መንግስታዊ አካላትና የድርጅቱን ሰራተኞች  ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ  ያመሰግናል።
2.0K views13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 14:21:20
#HappeningNow #DayTwo

ወ/ት ሬድኤት ዳዲ የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ እና  የስነልቦና ባለሞያ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...
2.4K views11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 12:12:00
#HappeningNow #DayTwo

አቶ ሰለሞን ወ/ገብርኤል የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...
3.0K views09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 12:07:20
#HappeningNow #DayTwo

ወ/ት ሜሮን አበበ የ"ግል ስብዕና" አሰልጣኝ በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የ"ግል ስብዕና" ስልጠና በመሰጠት ላይ...
3.0K views09:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 18:40:54
#DayOne

ዛሬ በድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ. አማካኝነት ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አዳራሽ ሲሰጥ የነበረው የግል ስብዕና ስልጠና የመጀመሪያ ቀን ዉሎ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።
3.4K views15:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 14:23:08
#HappeningNow

አቶ ነፃነት ዘነበ Hypnotherapist፣ የግል ስብዕና ስልጠና አሰልጣኝ እና  የብሬክስሩ ትሬዲንግ የቦርድ አባል እንዲሁም ሊቀመንበር በኢ.ፌ.ዲ.ሪ ለሕዝብ ተወካዮች ተመራጭ ሴቶች ካውከስ አባላት የግል ስብዕና ስልጠና በመሰጠት
4.2K viewsedited  11:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ