Get Mystery Box with random crypto!

Breakthrough Trading S.C ®

የሰርጥ አድራሻ: @breakthroughsc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.12K
የሰርጥ መግለጫ

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
251118217676

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 12

2023-12-05 12:00:01
Prepare for a graduation like never before!

We will sale entrance ticket soon.
Get ready!

=== Alpha our State for Significance!===

Addis Ababa, Bole  Sub-City, Alemnesh Plaza 6th Floor.
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
13.5K viewsBTSC Admin , 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-04 11:30:05
የአልፋ ጥቅል ስልጠና

በአርባምንጭ
- በውበቴ ሆቴል
- ኃያል ሂደት
በሐዋሳ
- በሌዊ ሆቴል
- ኃያል ሂደት እና ልምድ ግንባታ
  
=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ

www.alphagenuine.com
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251988010611 መገናኘት ቅርንጫፍ
       +251943120133 አዳማ ቅርንጫፍ
14.4K viewsBTSC Admin , edited  08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-03 08:25:01
ልዮ የቅንመድረክ ፕሮግራም በአለም ሲኒማ ሰኞ ጠዋት 3:00 - 6:00 ሰዓት ህዳር 24/2016 JOYCE WAWERU, EDITH WANGARE እና አሰልጣኝና ሂፕኖ ቴራፒስት ነፃነት ዘነበን ይዞላቹ ይቀርባል፡፡ ሁላቹም ተጋበዛችኋል። በፍፁም እንዳያመልጦ! መግቢያ 200 ብር ብቻ፣ ትኬቱን በአለም ሲኒማ ያገኛሉ።
12.9K viewsBTSC Admin , edited  05:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-02 18:56:21
A commercial agreement has been made between Breakthrough Trading S.C and Westlands Job Creation LTD.


ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከዌስትላንድ የስራ ፈጠራ ጋር ውል ተፈራርመዋል።
12.7K viewsSoliyana Solomon, 15:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-23 21:51:21
13.1K viewsBTSC Admin , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-11-09 08:00:12
#ዜና

ናሁ ቲቪ እና አሻም  ቲቪ የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት የማስጀመርያ ፕሮግራም እንዲህ ዘግበዋል። ቪድዮውን ይመልከቱ
14.1K viewsBTSC Admin , 05:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-31 23:50:22
የፀደይ ቅናሽ!

ቅናሹ የሚጀምረው ረቡዕ 21/02/2016 ዓ.ም ጧት 2:00LT ሲሆን እስከ ሰኞ 26/02/2016 ዓ.ም ምሽቱ 12:00LT የሚቆይ  መሆኑን እንገልፃለን።

አዲስ ፓኬጅ ለሚገዙ፡
          -  ሃያል ሂደት ጥቅል                     10%
         -  ልምድ ግንባታ ጥቅል                12%
         -  የህሊና ውቅር ጥቅል                 14%
         -  የቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

የስልጠና ጥቅልን ለማሳደግ:
         - ወደ ሃያል ሂደት                                  10%
         - ወደ  ልምድ ግንባታ ጥቅል            12%
        - ወደ ህሊና ውቅር ጥቅል                14%
        - ወደ ቡድን ስራ እና አመራር ጥቅል  16%

ማሳሰቢያ፡
      ነጥብ(Point) በቀረበው የቅናሽ ዋጋ ይሰላል

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
13.3K viewsBTSC Admin , edited  20:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-11 15:45:01
አስደሳች ዜና ለውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዋቻችን!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና መስጠት መጀመሩን እናበስራለን።

በዚህ ሳምንት ሀሙስ 01/02/2016
                      ጠዋት 3:00-4:30
                      ከሰዓት  9:00-10:30

ቦታ:-  በቦሌ፣ በመገናኛ እና በአዳማ ቅርንጫፍ


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
13.4K viewsBTSC Admin , 12:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-07 11:55:01
የስምንት አመት የለውጥ ትውልድ . . . ፕሮጀክት!

የተከበራችሁ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች እና አሰልጣኞች! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከኢፌዴሪ የሴቶች እና ማሕበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ጋር በመተባበር የለውጥ ትውልድ የሚል ሀገርን የሚያሳድግ የስምንት አመት ፕሮጀክት ከዚህ ወር ጀምሮ ለመተግበር በእንቅስቃሴ ላይ ይገኛል::

በዚህ ሀገር አቀፍ እናት ሀገርን እና ወገንን በማሰልጠን የማገልገል ፕሮጀክት ላይ በስልጠና እና በኮቺንግ ለማገልገል እስከ 50 ድረስ የሚደርሱ የበጎ ፈቃድ አሰልጣኞችን እንፈልጋለን::

ፈቃደኛ የሆናችሁና ሀገር ለማገልገል ዝግጁ የሆናችሁ ሁሉ ከማክሰኞ መስከረም 29/2016 ዓ.ም ጀምሮ በዋናው ቢሮአችን በመገኘት ዝርዝር መረጃ እንድትሰጡ በአክብሮት እንጠይቃለን:: በአካል መገኘት የማትችሉ በስልክ ቁጥር +251988013911 በመደወል መመዝገብ ይችላሉ::

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 ቦሌ ቅርንጫፍ
       +251988010611 መገናኛ ቅርንጫፍ
       +251943120133 አዳማ ቅርንጫፍ
13.5K viewsBTSC Admin , edited  08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-10-03 21:00:11
አስደሳች ዜና ለውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዋቻችን!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና መስጠት መጀመሩን እናበስራለን።

በዚህ ሳምንት ሀሙስ 24/01/2016
ጠዋት 3:00-4:30
ከሰዓት  9:00-10:30

ቦታ:- በቦሌ፣ በመገናኛ እና በአዳማ ቅርንጫፍ


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
14.0K viewsBTSC Admin , 18:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ