Get Mystery Box with random crypto!

Breakthrough Trading S.C ®

የሰርጥ አድራሻ: @breakthroughsc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.12K
የሰርጥ መግለጫ

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
251118217676

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 11

2023-12-13 10:08:24
የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

በዚህ ሳምንት ሀሙስ 04/04/2016ዓ.ም
                 
ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   ✓በአማርኛ
               ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በኦሮምኛ

መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   ✓በአማርኛ
               ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በትግረኛ

አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   ✓በአማርኛ
               ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በኦሮምኛ


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch
13.3K viewsBTSc DM, edited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-11 19:37:09
አስደሳች ዜና!

NTB እና ከዚያ በላይ ለሆናችሁ የብሬክስሩ ገፅታ ገንቢዎች እና የብሬክስሩ ሲኒየር አሰልጣኞች በሙሉ! 
በአዲስ አበባ እና በክልል ከተሞች የፍራንቻይዝ ቢሮ ከፍታችሁ መስራት ለምትፈልጉ ብሬክስሩ ትሬዲንግ  አ.ማ ይህንን እድል ስላመቻቸ በዋናው መስሪያ ቤት (አለምነሽ ፕላዛ፣ 6ኛ ፎቅ) በመገኘት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከ ታህሳስ 1, 2016 ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የቢዝነስ እቅዳችሁን በማቅረብ በተዘጋጀው የመመዝገቢያ ቅፅ ላይ እንድትመዘገቡ፤ ከአዲስ አበባ ውጪ የሆናችሁ ደግሞ ስልክ በመደወል መረጃ በመስጠት እንድትመዘገቡ በታላቅ ደስታ እንገልፃለን።

ሙሉ በሙሉ በራሳቸው ወጪ ለሚከፍቱ  ገፅታ ገንቢዎች ቅድሚያ ይሰጣል፤ ቀድሞ ለመጣ ቀድሞ የእድሉ ተጠቃሚ ይሆናል!

=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
12.8K viewsSoliyana Solomon, 16:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-11 16:34:33
“የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት”
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፤
ይህ ፕሮጀክት ለመጪው 8 ዓመታት የሚሰራ “የለውጥ ትውልድ” የሚል በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ላይ ከዚህኛው ዓመት (2016ዓ.ም) ጀምሮ ለ 8 ዓመታት የሚቀጥል ሲሆን፤ 20ሚልየን የሚሆኑ ወጣቶችን ለሃገር፣ ለቤተሰብ፣ እንዲሁም ለራሳቸው የሚበጁ እንዲሆኑ በነፃ የስልጠና አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።
የ8 ዓመታት የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ምን ይመስል እንደነበር ለመመልከት ይህን አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ።

#የለውጥ_ትውልድ
#Transformational_generation
13.2K viewsSoliyana Solomon, 13:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 16:55:47
"የኔ" የተሰኘው ፕሮዳክት ምን እንደሆነ ማዎቅ ይፈልጋሉ?
እባክዎ ይህን አጭር የተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ።

••የወደፊት ህይወትዎን ዛሬ ያስተካክሉ!••

#የኔ
#Yene
14.1K viewsSoliyana Solomon, edited  13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 16:12:47
12.8K viewsSoliyana Solomon, 13:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 11:01:25
የአልፋ ጥቅል ስልጠና (Alpha Package Training)

በሃዋሳ ሳውዝ ስታርት ሆቴል ውስጥ "የኃያል ሂደት" እና "የልምድ ግንባታ" ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

Alpha Package Training - "Powerful Process" and "Habit Building" training is being given at Hawassa, South Start Hotel.

......አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ......
..Alpha Your State of Significance!..
14.1K viewsSoliyana Solomon, edited  08:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-08 10:40:48
የአልፋ ጥቅል ስልጠና (Alpha Package Training)

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ በአርባምንጭ በውበቴ ሆቴል ውስጥ "የኃያል ሂደት" ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።

Package Training - "Powerful Process" is being given by Breakthrough Trading S.C at Arba Minch, Wubete Hotel.

..አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!..
..Alpha Your State of Significance!..
13.7K viewsSoliyana Solomon, edited  07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 17:05:01
Congratulations!

Mr. Alemayehu Berihun

Travel commission achiever from the waiting list. Costa Toscana!
13.4K viewsBTSC Admin , edited  14:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 16:20:35 Update

ሐዋሳ በሌዊ ሆቴል ሊሰጥ የነበረው የአልፋ ጥቅል ስልጠና ወደ ሳውዝ ስታር ኢንተርናሽናል ሆቴል የተቀየረ መሆኑን በትህትና ልናሳውቅ እንወዳለን።
12.7K viewsBTSC Admin , 13:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-12-06 10:40:10
የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

በዚህ ሳምንት ሀሙስ 27/03/2016
                 
ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   በአማርኛ
               ከሰዓት  9:00-10:30 በኦሮምኛ

መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   በአማርኛ
               ከሰዓት  9:00-10:30 በትግረኛ

አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   በአማርኛ
               ከሰዓት  9:00-10:30 በኦሮምኛ


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch
13.8K viewsBTSC Admin , 07:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ