Get Mystery Box with random crypto!

የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገ | Breakthrough Trading S.C ®

የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በኩባንያው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና እንደሚሰጥ ይታወቃል።

በዚህ ሳምንት ሀሙስ 04/04/2016ዓ.ም
                 
ቦሌ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   ✓በአማርኛ
               ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በኦሮምኛ

መገናኛ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   ✓በአማርኛ
               ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በትግረኛ

አዳማ ቅርንጫፍ
              ጠዋት 3:00-4:30   ✓በአማርኛ
               ከሰዓት 9:00-10:30 ✓በኦሮምኛ


••• አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! •••

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch