Get Mystery Box with random crypto!

“የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት” ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር | Breakthrough Trading S.C ®

“የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት”
ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ከሴቶች እና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር፤
ይህ ፕሮጀክት ለመጪው 8 ዓመታት የሚሰራ “የለውጥ ትውልድ” የሚል በአዲስ አበባ እና በመላው ኢትዮጵያ የተለያዩ ከተሞች ላይ ከዚህኛው ዓመት (2016ዓ.ም) ጀምሮ ለ 8 ዓመታት የሚቀጥል ሲሆን፤ 20ሚልየን የሚሆኑ ወጣቶችን ለሃገር፣ ለቤተሰብ፣ እንዲሁም ለራሳቸው የሚበጁ እንዲሆኑ በነፃ የስልጠና አገልግሎት የሚሰጥ ይሆናል።
የ8 ዓመታት የለውጥ ትውልድ ፕሮጀክት የመክፈቻ ስነ ስርዓት ምን ይመስል እንደነበር ለመመልከት ይህን አጭር ተንቀሳቃሽ ምስል ይመልከቱ።

#የለውጥ_ትውልድ
#Transformational_generation