Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና ለውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዋቻችን! ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና | Breakthrough Trading S.C ®

አስደሳች ዜና ለውድ የአልፋ ገፅታ ገንቢዋቻችን!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለገፅታ ገንቢዋች እና እንግዶች የሚሆን ዘወትር ሀሙስ በሶስቱም ቅርንጫፎች በካምፓኒው ታላላቅ አሰልጣኞች የስልጠና ፅንሰ ሀሳብ (training concept) ስልጠና መስጠት መጀመሩን እናበስራለን።

በዚህ ሳምንት ሀሙስ 24/01/2016
ጠዋት 3:00-4:30
ከሰዓት  9:00-10:30

ቦታ:- በቦሌ፣ በመገናኛ እና በአዳማ ቅርንጫፍ


=== አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! ===!
አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251988010611 Megenagna Branch
       +251943120133 Adama Branch