Get Mystery Box with random crypto!

ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች! የድርጅታችን የ4ኛ ዐመት ምስረታን በማስመልከት፤ በጉጉት ሲጠበቅ የነበ | Breakthrough Trading S.C ®

ውድ የብሬክስሩ ቤተሰቦች!

የድርጅታችን የ4ኛ ዐመት ምስረታን በማስመልከት፤ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የብሬክስሩ ቤተሰቦች የእግርኳስ ግጥሚያ በታህሳስ 12/2016ዓ.ም የሚጀመር መሆኑን ልናበስርዎ እንወዳለን።

ይህም የኳስ ግጥሚያ በድርጅታችን ውስጥ ያለውን ቤተሰባዊነት በይበልጥ የሚያጠነክር ይሆናል።

ለበለጠ መረጃ፡- ሰመረ ነጋሽ 0966724851 ብለው ይደውሉ።
#footballmatch #breakthrough