Get Mystery Box with random crypto!

ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ! በቀን 20/02/2016 በቁጥር CFO/0015/1 | Breakthrough Trading S.C ®

ለድርጅታችን ገጽታ ገንቢዎችና ደንበኞቻችን በሙሉ!
በቀን 20/02/2016 በቁጥር CFO/0015/16 በተጻፈ ደብዳቤ የሰልጠና ሽያጭ ገንዘብ ወደ ብሬክስሩ እካውንት ማስተላለፍ የሚቻለው ሙሉ ሂሳብ መሆን እንዳለበትና ተቆራርጦ በተለያየ ጊዜ የሚከፈል የስልጠና ጥቅል ግዥ በድርጅቱ ተቀባይነት እንደሌለው ለሁሉም የብሬክ ስሩ ገጽታ ገንቢ መሪዎች ተገልጾ እንደነበር ይታወሳል፡፡ 
ሆኖም ግን የድርጅቱን የሽያጭ ሂሳብ ማስታረቅ አስቸጋሪ እስኪሆን ድረስ ችግሩ እየተባባሰ ስለሄደ ከነገ ታህሳስ 7, 2016 ጀምሮ የገፅታ ገንቢዎች ለደንበኞች ተገቢውን መረጃ በመስጠት  በተቀመጠው የስልጠና ዋጋ መሰረት ሙሉውን ክፍያ በሰልጣኙ ስም ወደ ብሬክስሩ ባንክ አካውንት እንዲተላለፍ እንድታደርጉ በታላቅ ትህትና እየጠየቅን ከዚህ አሰራር ውጭ ተቆራርጦ የሚከፈል ክፍያ ተቀባይነት እንደሌለው እንገልፃለን። እስካሁን ሙሉ ክፍያ ያልከፈላችሁ ሰልጣኞች በአንድ ሳምንት ጊዜ ውስጥ ከፍላችሁ እንድታጠናቅቁና ያልወሰዳችሁትን ኢፒን እንድትወስዱ እናሳስባለን።

የፋይናንስ ዳይሬክቶሬት