Get Mystery Box with random crypto!

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለፌደራል ገቢዎች መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቢሮ ሰራተኞች የግል ስብዕና ስል | Breakthrough Trading S.C ®

ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለፌደራል ገቢዎች መካከለኛ ግብር ከፋዮች ቢሮ ሰራተኞች የግል ስብዕና ስልጠና እየሰጠ ይገኛል።
በስልጠናው ላይ ሁለት (200) መቶ የሚሆኑ ተሳታፊዎች የሚገኙበት ሲሆን ስልጠናውም በአቶ ነጻነት ዘነበ (አሰልጣኝ እና ሂፕኖቴራፒስት) እየተሰጠ ነው።

•••አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!•••

ድርጅታችን ስለሚሰጠው ስልጠና ለማወቅ ከፈለጉ አድራሻችን፦

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
      +251988010611 Megenagna Branch
      +251903441155 Adama Branch