Get Mystery Box with random crypto!

 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ: የአልፋ ጥቅል ስልጠና የህዳር ወር መርሃ-ግብር በቅርንጫፍ | Breakthrough Trading S.C ®

 ለውድ የአልፋ ሰልጣኞቻችን በሙሉ:

የአልፋ ጥቅል ስልጠና የህዳር ወር መርሃ-ግብር

በቅርንጫፍ ቢሮዎቻችንም ሆነ በኢፒን ተወካዮቻችን በኩል ጥቅል ስልጠናዎችን የገዛችሁ ሰልጣኞቻችን በሙሉ፣ ምዝገባው የስልጠናው መርሀ-ግብሩ ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት የሚጠናቀቅ መሆኑን ለማሳወቅ አንወዳለን።

ይህንን በመገንዘብ በአካል፣ በሲ.ኤፍ.ኤስ እና በቴሌግራም ከሚጀመርበት ሁለት ቀን በፊት ምዝገባ እንድታጠናቅቁ ስንል በአክብሮት እናሳውቃለን።

* አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ! *

አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 አለምነሽ ፕላዛ 6ተኛ ፎቅ
 www.alphagenuine.com
 +251930020395 Bole Branch
+251988010611 Megenagna Branch