Get Mystery Box with random crypto!

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ፤ ኢትዮጵያውያን ያሰቡት፣ ኢትዮጵያውያን ያለሙት፣ ኢትዮጵያውያን | Breakthrough Trading S.C ®

ድርጅታችን ብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ፤ ኢትዮጵያውያን ያሰቡት፣ ኢትዮጵያውያን ያለሙት፣ ኢትዮጵያውያን የገነቡት፣ ኢትዮጵያውያን የሚሸጡት፣ አለም የሚድንበት እንዲሁም ስልጠና ለመውሰድም፣ ለመስጠትም፣ በባለቤትነትም፣ በአሰልጣኝነትም እና በሰልጣኝነትም መጠቀም የምንችልበት ኩባንያ መሆኑን በአዳማ ቅርንጫፍ መክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ አሰልጣኝ፣ ሂፕኖቴራፒስት እና የቦርድ ሰብሳቢ የሆኑት አቶ ነጻነት ዘነበ ያስተላለፉት ንግግር በድጋሚ ለመመልከት ዩትዩብ ፔጃችን ላይ ሄደው ይመልከቱ።




ራዕያችን፤ ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን ማፍራት ነው!