Get Mystery Box with random crypto!

Breakthrough Trading S.C ®

የቴሌግራም ቻናል አርማ breakthroughsc — Breakthrough Trading S.C ®
የሰርጥ አድራሻ: @breakthroughsc
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 41.12K
የሰርጥ መግለጫ

This is A personal development company that helps you program your subconscious mind to overcome challenges & achieve your goals we Build a leading DS company where IBOs own and supervise their own company!
www.alphagenuine.com
251118217676

Ratings & Reviews

4.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2024-05-21 15:12:40
“Product Concept“ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ዶ/ር ዮሴፍ ነጋሲ!

ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።



ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
8.5K viewsBTSc DM, edited  12:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-17 23:47:42
ማኔጅመንት አባላትን ወክለው የድርጅታችን ፋይናንስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ታዲዮስ አስራት በባህርዳር ከተማ በመገኘት በክልሉ ባሉ ከ 7 በላይ የIBO ቢሮዎችን በመጎብኘት እና ከ 3፡00 ሠዓት በበለጠ ሰፊና ጥልቅ ውይይት በማድረግ የነበረባቸውን ችግሮችንም በደንብ አድምጠው ችግሮቹንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፍታት እና ከጎናቸው በመሆን አብሮነታቸውን በማሳየት እና የተሻሉ ሀሳቦችንም በማንጸባረቅ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። #photo https://t.me/PhotoGalleriesbtsc ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
5.7K viewsBTSc DM, 20:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-17 16:53:13
NTB እና ከዛ በላይ ራንክ ላይ ያላችሁ ገጽታ ገንቢዎቻችን እንኳን ደስ ያላችሁ እያልን፤ NTB እና IBB ባጅ ሽያጭ በቅርቡ የምንጀምር መሆኑን እናሳውቃለን። ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
7.0K viewsBTSc DM, edited  13:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-17 00:05:44
https://vm.tiktok.com/ZMMctDMrb/ Part 1: ስልጠናውን ስወስድ ያለሁበትን ቦታ በግልጽ አሳየኝ... እናም.... ለገቢ ብቻ ስሮጥ መንፈሳዊ ህይወቴን ዘንግቼው ነበር፡፡
7.5K viewsBTSc DM, edited  21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 17:10:29

7.5K viewsBTSc DM, 14:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 16:57:33
“Advance Training “ ስልጠና በቴሌግራም በአሰልጣኝ ኤልያስ አስናቀ!

ነገ ከረፋዱ 5 ሰዓት ጀምሮ በቴሌግራም በቀጥታ ለሚተላለፈው ስልጠና ይጠብቁን።



ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
8.2K viewsBTSc DM, 13:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 16:22:58

6.9K viewsBTSc DM, 13:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-16 15:44:45
በብሬክስሩ ትሬዲንግ አ.ማ ለሲዳማ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ጽ/ቤት የሚሰጠው ስልጠና በብሬክስሩ ም/ቦርድ ሰብሳቢ እና አሰልጣኝ በሆኑት አቶ ሲሳይ ምህረት ተሰጥቷል። ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
7.5K viewsBTSc DM, 12:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-05-03 08:35:30
ድርጅታችን ለሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ሰራተኞች በአመለካከትና አስተሳሰብ ለውጥ (Mindset) ላይ ያተኮረ የአቅም ግንባታ ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል።

አልፋ ለስኬትዎ ጉልህ ድርሻ!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch
13.1K viewsBTSc DM, 05:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2024-04-16 12:43:28
Breaking 50K!

Congratulations
We have reached 50k IBOs!


Our vision is Creating Visionary, Genuine, Healthy and Wealthy Generation!
13.4K viewsBTSc DM, edited  09:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ