Get Mystery Box with random crypto!

ማኔጅመንት አባላትን ወክለው የድርጅታችን ፋይናንስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ታዲዮስ አስራት በባህር | Breakthrough Trading S.C ®

ማኔጅመንት አባላትን ወክለው የድርጅታችን ፋይናንስ ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ታዲዮስ አስራት በባህርዳር ከተማ በመገኘት በክልሉ ባሉ ከ 7 በላይ የIBO ቢሮዎችን በመጎብኘት እና ከ 3፡00 ሠዓት በበለጠ ሰፊና ጥልቅ ውይይት በማድረግ የነበረባቸውን ችግሮችንም በደንብ አድምጠው ችግሮቹንም በአጭር ጊዜ ውስጥ ለመፍታት እና ከጎናቸው በመሆን አብሮነታቸውን በማሳየት እና የተሻሉ ሀሳቦችንም በማንጸባረቅ ሰፊ ውይይት አድርገዋል። #photo https://t.me/PhotoGalleriesbtsc ባለራዕይ፣ ቅን፣ ጤናማ እና ባለፀጋ ትውልድን መፍጠር!

አዲስ አበባ፣ ቦሌ  ክፍለ-ከተማ፣ ወረዳ 3 ሽልም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ
www.alphagenuine.com
+251930020395 Bole Branch
       +251903441155 Adama Branch