Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-04-20 19:11:59 ይሔ
ለተለያዩ Android ዲቫይሶች ለምሳሌ LIFESTAR SMART TV, LIFESTAR ANDROID RECEIVER, ANDROID BOX.. የሚሆን VPN ነው ይሔንን VPN አፕሊኬሽን ጭነን የተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ YouTube, Tiktok, Facebook... መጠቀም ያስችለናል አጠቃቀሙን ለማየት https://vm.tiktok.com/ZMYCBpsn5/
1.6K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 19:11:34
በ LIFESTAR SMART TV VPN connect አድርገን እንዴት YouTube መክፈት እንደምንችን በቀላሉ የሚያሳይ ቪዲዮ @bkjavideo
1.6K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 14:40:29
LIFESTAR ከ 32 ኢንች እና ከዛ በላይ ያሉ SMART ቲቪዎች ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ተጭኖባቸዋል ለምሳሌ
1. MHShare Application ተጭኖበታል ጥቅሙም
ከማንኛውንም (IOS IPhone , Android Samsung) ስልክ ጋር በ Hotspot ወይም በዋይፋይ ተገናኝቶ የስልካችንን ስክሪን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ እንችላለን, ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን, ስልካችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮች፣ ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች ወደቲቪያችን በቀላሉ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን, ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ነገሮች በስልካችን ማየት እንችላለን ማለትም ልክ እንደ Wireless Capture Card መጠቀም እንችላለን, Camera የሚል Option አለው እንደ Security Camera መጠቀም እንችላለን
2. Miracast የመጨረሻው Version Application ተጭኖበታል ጥቅሙም Android ስልኮችን ለምሳሌ Samsung ሞባይልን በቀላሉ በ Smart View አማካኝነት ስልካችንን Mirror ለማድረግ ይጠቅመናል
3. ሁሉንም የኢትዮሳት ቻናሎችን ያለዲሽ በቀላሉ በ Wifi ማየት የሚያስችለኝ Application ተጭኖበታል
4. VLC Application ተጭኖበታል ጥቅሙም ብዙ ነው
5. VPN Application ተጭኖበታል እኛ ሀገር የተዘጉ ሶሻል ሚዲያዎችን ለምሳሌ YouTube, Tiktok, Facebook.... Application በቲቪያችን ለመጠቀም ያስችለናል
ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት ይልሀል ይሔ ነው እንዲጨመርላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ንገሩን እንዲጨመር ማድረግ እንችላለን በጥራት እና በቴክኖሎጂ በአሁን ሰአት LIFESTAR ን የሚያክል TV የለም
ማንኛውንም ኢንች ለመግዛት ስትፈልጉ የሚቀጥሉትን ስልኮች ይጠቀሙ 0920553973 ወይም 0911961727
ዋጋ ለመጠየቅ @bkjabot
2.1K viewsedited  11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-20 09:35:43
New
አዲስ ዛሬ የገባ LIFESTAR 19" Full HD TV ከኛ ያገኛሉ በብዛትም ሆነ በፍሬ በምርጥ ዋጋ ለመግዛት በ 0920553973 ወይም 0911961727 ይደውሉ እናመሰግናለን።
2.5K views06:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 20:59:22
መረጃ
LIFESTAR ባለኮከቡን ሪሞት ለመግዛት ስታስቡ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ ተመሳስሎ የተሰራ ሪሞት ስላለ ኦርጅናሉን ከፌኩ በቀላሉ ለመለየት ከላይ በፎቶው እንደሚታየው ኦርጅናሉ ሪሞት ላይ በክብ ያለችው የሪከርድ በተን ላይ ሰማያዊ መደብ በቀይ ነጥብ ነው ፌኩ ወይም ሁለተኛው ሪሞት ደግሞ ሰማያዊ መደብ በነጭ ነጥብ ነው ሌላም ብዙ ልዩነቶች አሉ በቀላሉ ለመለየት ይሔ በቂ ነው ኦርጅናሉ ሪሞት ረሲቨሮቹ ውስጥ ካለው ጋር አንድ አይነት ጥራት ያለው ነው በቀላሉ አይበላሽም ጠንካራ ነው በብዛት ለመግዛት 0920553973 ወይም 0911961727 ላይ መደወል ይቻላል ጥሩ ቅናሽ አለን
3.1K viewsedited  17:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 22:10:13
አሁን ሪያል ማድሪድ ከ ቼልሲ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ 4K UHD ጥራት Amos 4°W Sport 5 4K ላይ በቀጥታ ይከታተሉ ኢትዮጲያ ውስጥ 4K ከሆኑ ምርጥ ረሲቨሮች ውስጥ
1. LIFESTAR 1 Million 4K Android
2. GOLDSTAR 9999HD 4K
3. LIFESTAR 9595HD 4K ናቸው
4.9K viewsedited  19:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:33:58
እንዴት አድርገን LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ላይ አዳዲስ ቻናሎችን የያዘ Database (ቻናል ድርድር) Software በፍላሽ በቀላሉ መጫን እንደምንችል የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
@BkjaVideo
6.1K viewsedited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:29:33 ይሔ የ
LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Viፒ ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን Button ነክታችሁ ያልሰራችሁትን ሳተላይት Hide አድርጉት No Signal ካላችሁ Port (ዲስክ ስዊች) አስተካክሉ።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
18_4_202
3
5.3K views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:28:24 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Added G-M Screen
Added Mobile Screen Mirror Function
Fix YouTube
Fix Scrolling Problem
Fix Online Update Problem
Fix Net Audio Problem
Fix Channel List Delete Problem
Fix Every Problem
ForeverPRO 140
@Lifestar_Ethiopia_Bot
12_4_2023
4.8K viewsedited  18:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 21:02:43
LIFESTAR 1 Million 4K Android አዲሱ ሶፍትዌር ላይ G-M Screen Application ውስጥ ብዙ አዳዲስ ነገሮች ተጨምረዋል ረሲቨሩ ያላችሁ ቼክ አድርጉት።
4.7K viewsedited  18:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ