Get Mystery Box with random crypto!

ይሔ የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

ይሔ የ
LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዳዲስ ቻናል ድርድር ነው በውስጡ የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Viፒ ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል የማትፈልጉት ወይም ያልሰራችሁት ሳተላይት ካለ ሪሞቱ ላይ Sat የሚለውን Button ነክታችሁ ያልሰራችሁትን ሳተላይት Hide አድርጉት No Signal ካላችሁ Port (ዲስክ ስዊች) አስተካክሉ።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
18_4_202
3