Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-06-27 06:32:35 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Fix Apollo5 Live
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
27_06_2023
7.0K views03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 06:32:05 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Fix Apollo5 Live
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
27_06_2023
6.8K views03:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-27 06:31:10 ይሔ የ
GOLDSTAT 9999HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Fix Apollo5 Live
@GOLDSTARHDBOT
27_06_2023
6.2K views03:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 19:34:49 ለ Apollo IPTቪ ተጠቃሚዎች አብዛኛው ቦታ እየሰራ አይደለም ማስተካከያ አዲስ ሶፍትዌር ነገ ለ GOLDSTAR እና LIFESTAR ረሲቨሮች የምንለቅ ይሆናል። @LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT @GOLDSTARHDBOT
5.1K views16:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 10:10:14
ዛሬ አዲስ የገቡ LIFESTAR ቲቪዎች
1. LIFESTAR 65" SMART(Android) 4K (UHD) Bluetooth Double Screen TV
2. LIFESTAR 55" SMART(Android) 4K (UHD) Bluetooth Double Screen TV
3. LIFESTAR 43" SMART(Android) Double Screen TV
4. LIFESTAR 32" SMART(Android) Double Screen TV
ለመግዛት አሁኑኑ ይደውሉ 0911961727 ወይም 0920553973 ወይም 0911001481 ዋጋ ለመጠየቅ
@bkjabot ላይ inbox ያድርጉ የምትፈልጉትን ኢንች
5.5K viewsedited  07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-26 10:10:03 ​​​​​​​​ አስደሳች ዜና
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 55" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 9.0 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም
5. ዋጋው በጣም ምርጥ ነው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት
0911961727 ወይም 0920553973 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ @bkjabot ላይ መፃፍ ይቻላል
4.9K views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-25 20:56:06
አዲሱን የ LIFESTAR 1000++ Platinum Internet TV ሶፍትዌር እየሞከራችሁ ያላችሁ ሰዎች ኮድ ከጠየቃችሁ 12 ጊዜ 2 ቁጥርን ማስገባት ነው
4.4K views17:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-25 15:49:00
አስደሳች ዜና
አዲሱ የ LIFESTAR Internet TV አፕሊኬሽን ለ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር የሚሆን Test Software ዛሬ ተለቋል ቀድመው ለጠየቁ 5 ሰዎች መሞከሪያ እንሰጣለን ሞክረን እንደጨረስን ለሁሉም በነፃ Final Software እንለቃለን ይሔ ኢንተርኔት ቲቪ ያለ ዲሽ ሁሉንም የ Ethiosat ቻናሎችን፣ ተፈላጊ የ Nilesat ቻናሎችን፣ ተፈላጊ የ Yahsat ቻናሎችን በውስጡ ይዟል በትንሽ ኔትወርክ ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይል በጥራት ይሰራል ጥራትም እንደ ኔትወርካችሁ ፍጥነት መቀያየር ትችላላችሁ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት መቀያየሪያ Option አለው አላማችን ከዲሽ የነፃች ሀገር መፍጠር ነው ትንሽ ዝናብ ጠብ ባለ ቁጥር No Signal ማለት በ LIFESTAR ዘበት ይሆናል LIFESTAR እና GOLDSTAR ሁል ግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
4.9K viewsedited  12:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 20:15:45
በቅርብ ቀን ቤኪ Internet TV በ LIFESTAR እና በ GOLDSTAR ረሲቨሮች ላይ በነፃ LIFESTAR ሁልግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ
6.4K views17:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-22 14:56:29
በብዙ ወጪ የገዟቸው የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች በመጪው የክረምት ወቅት እንዳይቃጠሉ እንዳይበላሹ እነዚህን የሀይል መቆጣጠሪያዎች እንዳቅምዎ እንዲገዙ በቅናሽ ዋጋ አቅርበንሎታል።


1) GLORIOUS 1000VA 4,200ብር

2) G - NAZO 1000VA 3,800ብር

3) PHILIX 1000VA 2,900ብር

4) TOP-LEVEL 1000VA 2,600ብር

5) GATO(hi gato) 1000VA 1,900ብር

ለምንሸጣቸው እቃዎች ሙሉ ዋስትና እንሰጣለን።
ከላይ የተጻፉት ዋጋዎች የችርቻሮ መሸጫ ናቸው
ብዛት ለምትወስዱ ደንበኞቻችን እንደብዛቱ ዋጋ እንቀንሳለን።

ለመግዛት
0911961727
0920553973
ቤኪ ጃ ኤሌክትሮኒክስ #1ተቀዳሚ ምርጫ
6.6K views11:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ