Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 32

2022-12-20 12:53:20
ለ EthioShare ሰርቨር ተጠቃሚዎች አንዳንድ ሰዎች ሰርቨሩ እየሰራ እንዳልሆነ Comment እያደረጋችሁልኝ ነው ሰርቨሩ የሚቋረጥ ወይም የሚያስቸግር አይደለም ምክንያቱም EthioShare በውስጡ 3 ሰርቨሮችን የያዘ ነው የሰርቨሮቹ ስም ደግሞ (T, O, S) ይባላሉ በተለያዩ ሀገሮች ላይ ነው ሰርቨሩ Built ሆነው የሚተላለፉት አንዱ ሰርቨር ላይ የሀይል ወይም የኔትወርክ ችግር ቢደርስ ሌላኛውን ሰርቨር Connect በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ ስለዚህ አሁን ለምሳሌ O ሰርቨር በጥራት እየሰራ ነው T ካልሰራላችሁ ቀይራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በአፋጣኝ T ሰርቨርን ለማስተካከል ጥረት እናደርጋለን።
7.3K views09:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 11:31:44
ለ LIFESTAR 1000++ Platinum ተጠቃሚዎች ዛሬ አዲስ ሶፍትዌር ተለቋል በደንብ ቼክ አድርጌ አዳዲስ ቻናሎችን ደርድሬ @Lifestar_Ethiopia_Bot ላይ የምንለቅ ይሆናል።
8.0K views08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:34:53 የአለም ዋንጫ ስላለቀ ከነገ ጀምሮ በሳተላይት ዲሽ እና በረሲቨር ላይ አዳዲስ ነገሮችን የምንለቅ ይሆናል ከ GOLDSTAR እና ከ LIFESTAR ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን።
9.5K views19:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-18 22:08:25 ሁላችንም ይሔንን የሜሲን ፎቶ profile picture በማድረግ ለሜሲ ድጋፋችንን እንስጥ
9.6K views19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-15 11:42:58 ​​ አስደሳች ዜና
በድጋሜ LIFESTAR 1000++ Platinum ወደገበያ ገብቷል
1.HEVC (H265) Support ያደርጋል
2.Smart መሆን ይችላል ይህም ማለት በሞባይላችን የሚታየውን ነገር Mirror ማድረግ ይችላል
3.DLNA Support ያደርጋል ይህም ማለት ስልካችን ውስጥ ያሉትን Video, Audio, Photo ወደ ቲቪ እንዲሸጋገር እና እንዲጫወት ማድረግ ይችላል
4.Sat2Ip Support ያደርጋል ይህም ማለት በቲቪያችን የሚታየውን የሳተላይት ቻናሎችን በስልካችን እና በኮንፒውተራችን በ VLC player ማየት እንችላለን Codic 4:4:2 መክፈት ይችላል
5.DVB Finder App ስልካችን ላይ ጭነን ረሲቨሩን እንደ ዲጅታል ፋይንደር መጠቀም እንችላለን
6.ረሲቨሩ ስታክ አያደርግም በጣም ምርጥ ነው
7.ረሲቨሩ በሶፍትዌር ምክንያት ቢበላሽ በቀላሉ በፍላሽ ብቻ gxrom ብለን ማስተካከል እንችላለን
8.ረሲቨሩ ሶፍትዌር ውስጥ ከ 7 በላይ ሪሞት አካተናል
9.ረሲቨሩ ሁለት USB Port አለው ይሔም ማለት አንዱን ዋይፋይ አንቴና አንዱን ደግሞ ፍላሽ ሰክተን መጠቀም እንችላለን
9.ረሲቨሩ YouTube እና TikTok መክፈት ይችላል
10.ረሲቨሩ YouTube ላይ እና ፍላሽ ላይ አማረኛ ማንበብ ይችላል
11.ረሲቨሩ የአንድ አመት ነፃ EthioShare iks ሰርቨር አለው Amos 4°W Yes Sport ፅድት አድርጎ ይከፍታል
12. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት MyHD IPቲቪ ስላለው ከዲሽ ውጪ በኢንተርኔት አለም ላይ ያሉ ተወዳጅ ቻናሎችን ይከፍታል ለምሳሌ beiን Sport, DSTቪ, SuperSporት, SkySporት, OSN, Netflix Movie .....
13. ሁለት የ Biss Key ቻናሎችን በተመሳሳይ ሰአት ይከፍታል ማለትም TV Varzish እና Football HD ቻናሎችን በአንድ ግዜ ይከፍታል ይሔ ማለት በተመሳሳይ ሰአት የሚደረጉ ሁለት ጨዋታዎችን በአንድ ግዜ መመልከት እንችላለን ማለት ነው
14. ያለምንም ሶፍትዌር አዳዲስ የ Ethiosat, Yahsat, Amos, Nilesat ቻናሎችን ማግኘት ይችላሉ
15. ያለምንም ሶፍትዌር Varzish እና Football HD ቻናሎችን ይከፍታሉ
16. ያለምንም ሶፍትዌር ያለ WiFi አንቴና ከሞባይላችን ወደ ረሲቨሩ በኬብል ብቻ ኢንተርኔት መስጠት እንችላለን
17. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ ይችላል
18. ያለምንም ሶፍትዌር ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ቻናሎች ወደ ስልካችን ወይም ወደ ኮንፒውተራችን Stream አድርገን ማየት እንችላለን
19. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን
20. ያለምንም ሶፍትዌር ስልካችን ወይም ኮንፒውተራችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮዎችን፣ ፎቶዎችን፣ ድምፆችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረግ ያስችለናል
ረሲቨሩ ብዙ ጥቅሞችን ይሰጣል ዋጋውም አሁን ላይ በጣም ርካሽ ነው የቀደመ ተጠቀመ ይልሀል ይሔ ነው ይመቻችሁ ረሲቨሩን በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ያገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ በግራ በኩል ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ
0911961727 ወይም 0911001481 ቤኪጃ ሶፍትዌር
13.5K views08:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 14:21:43
ማሳሰቢያ
የኢትዮጲያ መንግስት ሁሉንም የሴክስ ፊልም (Porn Site) የሚገኝባቸውን አድራሻዎች ሁሉ ዘግቷቸዋል።
ሱስ ያለባችሁ በ VPN ተጠቀሙ
15.4K viewsedited  11:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ