Get Mystery Box with random crypto!

ለ EthioShare ሰርቨር ተጠቃሚዎች አንዳንድ ሰዎች ሰርቨሩ እየሰራ እንዳልሆነ Comment እያ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

ለ EthioShare ሰርቨር ተጠቃሚዎች አንዳንድ ሰዎች ሰርቨሩ እየሰራ እንዳልሆነ Comment እያደረጋችሁልኝ ነው ሰርቨሩ የሚቋረጥ ወይም የሚያስቸግር አይደለም ምክንያቱም EthioShare በውስጡ 3 ሰርቨሮችን የያዘ ነው የሰርቨሮቹ ስም ደግሞ (T, O, S) ይባላሉ በተለያዩ ሀገሮች ላይ ነው ሰርቨሩ Built ሆነው የሚተላለፉት አንዱ ሰርቨር ላይ የሀይል ወይም የኔትወርክ ችግር ቢደርስ ሌላኛውን ሰርቨር Connect በማድረግ መጠቀም ትችላላችሁ ስለዚህ አሁን ለምሳሌ O ሰርቨር በጥራት እየሰራ ነው T ካልሰራላችሁ ቀይራችሁ መጠቀም ትችላላችሁ በአፋጣኝ T ሰርቨርን ለማስተካከል ጥረት እናደርጋለን።