Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 31

2022-12-23 17:36:44 ይሔ
የ GOLDSTAR GS-9999HD 4K ረሲቨር የመጀመርያ ሶፍትዌር ነው ሁሉን ነገር ይከፍታል።
@GoldstarHdbot
23_12_2022
4.8K views14:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 20:35:47
LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ላይ እንዴት በቀላሉ ሶፍትዌር እንደምንጭን የሚያሳይ ቪዲዮ
5.8K views17:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 18:29:35 የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ዋጋ ለማወቅ አሁኑኑ @bkjabot ላይ አናግሩኝ
5.7K views15:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 12:06:41
6.2K views09:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:46:04 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር የመጀመርያ ሶፍትዌር ነው ሁሉን ነገር ይከፍታል።
@Lifestar_Ethiooia_Bot
22_12_2022
5.8K views08:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:23:16
5.5K views08:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:22:36
4.9K views08:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:19:06
4.6K views08:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:18:31 LIFESTAR 1 Million 4K Android
ቲቪ Smart ማድረጊያ ሁሉንም ነገር በአንድ የያዘ ምርጥ 4K. Android ረሲቨር የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ጥቅሞች
1. ረሲቨሩ 4K (UHD) ነው ይሔ ማለት የምስል ጥራቱ Maximum Resolution 3840 x 2160 pixel ነው ይሔም በ 4K የሚተላለፉ ቻናሎች ካሉ ይከፍታል በተጨማሪም የቲቪያችንን ጥራት ይጨምራል በተለይ ኦርጅናል ቲቪ ለምትጠቀሙ Samsung, SONY, LG.... ያበደ ምርጥ ይሆናል
2. ረሲቨሩ Smart ወይም Android ነው ይሔ ማለት ረሲቨራችን ላይ የፈለግነውን Application ጭነን መጠቀም እንችላለን በውስጡን PlayStore አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, ChromCast, Google Browser, MYDSTV.....
3. ረሲቨሩ ሙሉ ለሙሉ ስማርት ማድረጊያ እየተባሉ የሚሸጡትን Mi TV Stick, Android Box... ከገበያ ያስወጣል ምክንያቱም ሁሉንም በአንድ ይዟል ለምሳሌ ረሲቨር ነው (የዲሽ ቻናሎችን ይሰራል) ፣ ስማርት ማድረጊያ ነው፣ 4K (UHD) ነው በተጨማሪም Mi Stick ስንገዛ 3 ሪሞቶችን ቤታችን መኖር አለበት 1ኛ የቲቪው HDMI Source የምንቀያየርበት 2ኛ የረሲቨራችን 3ኛ የ Mi Stick ኩ ግን LIFESTAR 1 Million ከገዛን ይሔንን ሁሉ ነገር ያስቀራል በአንድ ሪሞት ብቻ መጠቀም ትችላላችሁ።
4. ረሲቨሩ ሪሞት በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም የ LIFESTAR 9595 ባለብረቱን ጠንካራውን ካልጠፋ በስተቀር የማይበላሸውን ሪሞት ታውቁታላችሁ በሱ ላይ ተጨማሪ ብሉቱዝ ሲስተም የተካተተለት ሪሞት ነው ይሔ ማለት ከፈለግንበት አቅጣጫ እና ሪሞቱ ቢሸፈንም ማዘዝ ይችላል በተጨማሪም ግድግዳ ላይ ቲቪው የተሰቀለ ከሆነ ረሲቨራችንንም ከቲቪው ጀርባ ብንደብቀውም ሪሞቱ በጥራት ማዘዙን ይቀጥላል ረሲቨሩ ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ገበያ ላይ ያሉት አብዛኞቹ ሪሞቶች ያዙታል ስለዚህ የሪሞት ጉዳይ አያሳስባችሁም።
5. ረሲቨሩ Wifi አንቴና አለው በቀላሉ ከስልካችሁ ጋር ወይም ቤታችሁ ካለ ዋይፋይ ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ።
6. የረሲቨሩ Specification
2 GB RAM
16 GB ROM
7.1 Android Version
7. ረሲቨሩ ላይ የተለያዩ የ PlayStation ጌሞችን ጭነን መጫወት እንችላለን
8. ረሲቨሩ በውስጥ የተለያዩ ነፃ ሰርቨሮች አሉት ለምሳሌ ForeverPro 1 አመት ከ3 ወይ ወይም 15ወር ነፃ አለው ይሔ ማለት እኛ ሀገር ከሚከፈቱ ሳተላይቶች ውስጥ Nilesat OSN, Amos Yes, Belintersat 1 51.5 Moreplex, TSTV Africa .... ብዙ ቻናሎችን ይከፍታል ForeverPro አለም ላይ በ IKS የተከፈተ ነገር ሁሉ ይከፍታል በተጨማሪም Stable እና ውዱም ሰርቨር ነው።
9. ረሲቨሩ FTV IPTቪ (Apollo5 IPTቪ) ነፃ 1አመት አለው ይሔ ማለት አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች በነፃ ያለዲሽ መመልከት ያስችለናል ለምሳሌ BeinSporት፣ DSTቪ ፣ የአዋቂ ከ 18አመት በላይ ፊልሞችንም አካቷል አንድ አመት VOD አለው Netflix ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በተለታዩ ጥራት FTV VOD ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ የኢትዮሳት ቻናሎችንም ያለዲሽ በነፃ ማየት እንችላለን
10. ረሲቨሩ Net Radio ይሰራል ይሔ ማለት ማንኛውም ኳስ እያየን አማረኛ ኮሜኔታተር መጠቀም ከፈለግን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን ብቻ ነው ቲቪ እያየን በተመሳሳይ ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉ የራዲዮ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ያስችለናል።
11. ረሲቨሩ የሚጠቀመው 12Volt አዳብተር ነው ይሔ ማለት መብራት ሀይል ሀይል ቢጨምር እንኳን እቃው አይቃጠልም አዳብተሩ ነው የሚቃጠለው በቀላሉም 12 Volt አዳብተር በ200ብር ከማንኛውም ቦታ ገዝተን መተካት እንችላለን እንደ Mi TV Stick 5 Volt አይደለም የሚጠቀመው
12. ረሲቨሩ PIP Function አለው ሁለት የተለያሉ ቻናሎችን በተማሳሳይ ሰአት በአንድ ቲቪ ማሳየት ይችላል ለምሳሌ ኳስ በተመሳሳይ ሰአት ቢኖር Football HD እና TV Varzish ቻናሎችን በአንድ ግዜ ከፍተን ማየት እንችላለን።
13. ረሲቨሩ G-M Screen App ይጠቀማል ስለዚህ ረሲቨሩን ከስልካችን ጋር በማገናኘት እንደ ፋይንደር፣ እንደ ቲቪ ፣ እንደ ሪሞት...... መጠቀም እንችላለን
14. በነገራችን ላይ ረሲቨሩ ገና አዲስ ሞዴል ስለሆነ ካለው በላይ ወደፊት ሶፍትዌሩን እናበለፅገባለን ስለዚህ በየጊዜው እኛ LIFESTAR ካንፓኒ ለኛ ሀገር የሚሆኑ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ለዚህ ረሲቨር የምንለቅ ይሆናል ምንግዜም ጠቃሚ የሆነ አዲስ ነገር ቀድሞ የገዛ ተጠቃሚ ይሆናል
15. ይሔ ረሲቨር ማንኛውም ቲቪ ከ CRT (ጎባጣ) እስከ ፍላት ስማርት ስለሚያደርግ ሁሉም ሰው ቤት ቢኖር ትጠቀማላችሁ።
16. ይሔ ረሲቨር እንደ Mi Stick ወይም Android box አንዴ ከተሸጠ በሗላ ቢበላሽ ብራችሁ አይቀልጥም ምክንያቱም LIFESTAR እኛ ሀገር ያለ ድርጅት ስለሆነ የካንፓኒው አንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው ቢበላሽ ቴክኒሻኞቹ አስደካክለው ይሰጧችሗል ምንም ብልሽት አያሳስባችሁም።
17. ይሔንን ረሲቨር በያላችሁበት አካባቢ ያሉ የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብላችሁ መጠየቅ ነው ወይም ፎቶውን ማሳየት ነው።
18. ሁሉንም ጠቃሚ ሶፍትዌር የተጫነበት ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻችን መርካቶ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛው ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727
LIFESTAR ሁልግዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ ሁሉም ያለው እኛጋር ነው።
5.1K viewsedited  08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-22 11:18:29
5.1K views08:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ