Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 27

2023-01-09 16:02:59 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Fix Bluetooth Problem
እንዲስተካከል ወይም እንዲጨመር ቴሌግራም ላይ Comment ያደረጋችሁልኝ ነገር ሁሉ በአዲሱ ሶፍትዌር ላይ ተካቷል
@Lifestar_Ethiopia_Bot
V3.0.5
9_1_2023
2.1K views13:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 14:29:07 https://www.tiktok.com/@ethiodishinfo/video/7185870408359480582?_r=1&u_code=dfbmm90blmb884&preview_pb=0&language=en&_d=dkfai62c2c9mfd&share_item_id=7185870408359480582&source=h5_m×tamp=1673090936&user_id=6892624694165406725&sec_user_id=MS4wLjABAAAA-3-dZG2DvlXo7zZeWlI7ohrvWu68BScg0-JqUiJcO-J3tW1LFnHm6S2EKbpfWy70&utm_source=copy&utm_campaign=client_share&utm_medium=android&share_iid=7185681160184678149&share_link_id=ca6aab04-60e3-4090-9958-43f66a75cb4e&share_app_id=1233&ugbiz_name=Main&ug_btm=b8727%2Cb2878
2.0K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 13:04:57 ይሔ ለ LIFESTAR Smart TV የሚሆን MHShare የሚባል ስልካችን ላይ የሚጫን Application ነው ጥቅሙም ስልካችንን ወደ ቲቪ Mirror ማድረጊያ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታየውን ሁሉንም ነገር ወደ ስልክችን Mirror ማድረጊያ እና በስልካችን ተች ስክሪን ቲቪያችን መቆጣጠሪያ፣ እንደ ቲቪያችን ሪሞት መጠቀሚያ፣ ስልካችን ላይ ያሉ ቪዲዮዎችን, ፎቶዎችን, Audio ዎችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረጊያ Android Application ነው ለ IPhone ተጠቃሚዎች AppStore MHshare ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ።

ለ Windows PC ተጠቃሚዎች

ለ IOS (IPhone) ተጠቃሚዎች

ለ Mac (Apple) PC ተጠቃሚዎች
2.2K views10:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-07 11:33:19 ይሔ ለ LIFESTAR Smart TV የሚሆን MHShare የሚባል ስልካችን ላይ የሚጫን Application ነው ጥቅሙም ስልካችንን ወደ ቲቪ Mirror ማድረጊያ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታየውን ሁሉንም ነገር ወደ ስልክችን Mirror ማድረጊያ እና በስልካችን ተች ስክሪን ቲቪያችን መቆጣጠሪያ፣ እንደ ቲቪያችን ሪሞት መጠቀሚያ፣ ስልካችን ላይ ያሉ ቪዲዮዎችን, ፎቶዎችን, Audio ዎችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረጊያ Android Application ነው ለ IPhone ተጠቃሚዎች AppStore MHshare ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ።
753 viewsedited  08:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 14:15:46
Mi TV Stick AndroidTV
ዋጋ 4300ብር አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ
Features:
1. RAM: 1GB
2. ROM: 8GB
3. CPU: Quad-core Cortex-A53 2.0GHZ
4. GPU: ARM Mali 450
5. System: Android TV 9.0
6. Bluetooth: bluetooth 4.2
7. Output Resolution: 1080P (1920x1080@60fps) FHD + HDR
8. Networks: 802.11a/b/g/n/ac  2.4GHz+5GHz
9. Video decoder: VP9-10, VC-1, H.265, H.264, MPEG1/2/4, Real8/9/10
Premium audio, support DOLBY+DTS surround sound
Built in Google assistant, Press the mic button on your remote to quickly access entertainment and get answers
Voice control with the devices which work with google assistant. Support most of Mi smart home devices
10.With the Google Play Store, preinstall tons of app, such as YouTube, Netflix and Prime video, one button quick acces
11. Chromecas build-in, quickly cast photos, videos, music, and other content you love from your favorite device right to your TV
ለመግዛት በ 0911961727 ወይም 0911001481 ላይ ይደውሉ
2.5K viewsedited  11:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 14:14:43 LIFESTAR 1 Million 4K Android
ቲቪ Smart ማድረጊያ ሁሉንም ነገር በአንድ የያዘ ምርጥ 4K. Android ረሲቨር የሚሰጣቸው ለየት ያሉ ጥቅሞች
1. ረሲቨሩ 4K (UHD) ነው ይሔ ማለት የምስል ጥራቱ Maximum Resolution 3840 x 2160 pixel ነው ይሔም በ 4K የሚተላለፉ ቻናሎች ካሉ ይከፍታል በተጨማሪም የቲቪያችንን ጥራት ይጨምራል በተለይ ኦርጅናል ቲቪ ለምትጠቀሙ Samsung, SONY, LG.... ያበደ ምርጥ ይሆናል
2. ረሲቨሩ Smart ወይም Android ነው ይሔ ማለት ረሲቨራችን ላይ የፈለግነውን Application ጭነን መጠቀም እንችላለን በውስጡን PlayStore አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, ChromCast, Google Browser, MYDSTV.....
3. ረሲቨሩ ሙሉ ለሙሉ ስማርት ማድረጊያ እየተባሉ የሚሸጡትን Mi TV Stick, Android Box... ከገበያ ያስወጣል ምክንያቱም ሁሉንም በአንድ ይዟል ለምሳሌ ረሲቨር ነው (የዲሽ ቻናሎችን ይሰራል) ፣ ስማርት ማድረጊያ ነው፣ 4K (UHD) ነው በተጨማሪም Mi Stick ስንገዛ 3 ሪሞቶችን ቤታችን መኖር አለበት 1ኛ የቲቪው HDMI Source የምንቀያየርበት 2ኛ የረሲቨራችን 3ኛ የ Mi Stick ኩ ግን LIFESTAR 1 Million ከገዛን ይሔንን ሁሉ ነገር ያስቀራል በአንድ ሪሞት ብቻ መጠቀም ትችላላችሁ።
4. ረሲቨሩ ሪሞት በጣም የሚገርም ነው ምክንያቱም የ LIFESTAR 9595 ባለብረቱን ጠንካራውን ካልጠፋ በስተቀር የማይበላሸውን ሪሞት ታውቁታላችሁ በሱ ላይ ተጨማሪ ብሉቱዝ ሲስተም የተካተተለት ሪሞት ነው ይሔ ማለት ከፈለግንበት አቅጣጫ እና ሪሞቱ ቢሸፈንም ማዘዝ ይችላል በተጨማሪም ግድግዳ ላይ ቲቪው የተሰቀለ ከሆነ ረሲቨራችንንም ከቲቪው ጀርባ ብንደብቀውም ሪሞቱ በጥራት ማዘዙን ይቀጥላል ረሲቨሩ ከራሱ ሪሞት በተጨማሪ ገበያ ላይ ያሉት አብዛኞቹ ሪሞቶች ያዙታል ስለዚህ የሪሞት ጉዳይ አያሳስባችሁም።
5. ረሲቨሩ Wifi አንቴና አለው በቀላሉ ከስልካችሁ ጋር ወይም ቤታችሁ ካለ ዋይፋይ ጋር በማገናኘት ኢንተርኔት መጠቀም ትችላላችሁ።
6. የረሲቨሩ Specification
2 GB RAM
16 GB ROM
7.1 Android Version
7. ረሲቨሩ ላይ የተለያዩ የ PlayStation ጌሞችን ጭነን መጫወት እንችላለን
8. ረሲቨሩ በውስጥ የተለያዩ ነፃ ሰርቨሮች አሉት ለምሳሌ ForeverPro 1 አመት ከ3 ወይ ወይም 15ወር ነፃ አለው ይሔ ማለት እኛ ሀገር ከሚከፈቱ ሳተላይቶች ውስጥ Nilesat OSN, Amos Yes, Belintersat 1 51.5 Moreplex, TSTV Africa .... ብዙ ቻናሎችን ይከፍታል ForeverPro አለም ላይ በ IKS የተከፈተ ነገር ሁሉ ይከፍታል በተጨማሪም Stable እና ውዱም ሰርቨር ነው።
9. ረሲቨሩ FTV IPTቪ (Apollo5 IPTቪ) ነፃ 1አመት አለው ይሔ ማለት አለም ላይ ያሉትን ቻናሎች በነፃ ያለዲሽ መመልከት ያስችለናል ለምሳሌ BeinSporት፣ DSTቪ ፣ የአዋቂ ከ 18አመት በላይ ፊልሞችንም አካቷል አንድ አመት VOD አለው Netflix ውስጥ ያሉትን ቻናሎች በተለታዩ ጥራት FTV VOD ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ የኢትዮሳት ቻናሎችንም ያለዲሽ በነፃ ማየት እንችላለን
10. ረሲቨሩ Net Radio ይሰራል ይሔ ማለት ማንኛውም ኳስ እያየን አማረኛ ኮሜኔታተር መጠቀም ከፈለግን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን ብቻ ነው ቲቪ እያየን በተመሳሳይ ሰአት ኢትዮጲያ ውስጥ ያሉ የራዲዮ ፕሮግራሞችን ማዳመጥ ያስችለናል።
11. ረሲቨሩ የሚጠቀመው 12Volt አዳብተር ነው ይሔ ማለት መብራት ሀይል ሀይል ቢጨምር እንኳን እቃው አይቃጠልም አዳብተሩ ነው የሚቃጠለው በቀላሉም 12 Volt አዳብተር በ200ብር ከማንኛውም ቦታ ገዝተን መተካት እንችላለን እንደ Mi TV Stick 5 Volt አይደለም የሚጠቀመው
12. ረሲቨሩ PIP Function አለው ሁለት የተለያሉ ቻናሎችን በተማሳሳይ ሰአት በአንድ ቲቪ ማሳየት ይችላል ለምሳሌ ኳስ በተመሳሳይ ሰአት ቢኖር Football HD እና TV Varzish ቻናሎችን በአንድ ግዜ ከፍተን ማየት እንችላለን።
13. ረሲቨሩ G-M Screen App ይጠቀማል ስለዚህ ረሲቨሩን ከስልካችን ጋር በማገናኘት እንደ ፋይንደር፣ እንደ ቲቪ ፣ እንደ ሪሞት...... መጠቀም እንችላለን
14. በነገራችን ላይ ረሲቨሩ ገና አዲስ ሞዴል ስለሆነ ካለው በላይ ወደፊት ሶፍትዌሩን እናበለፅገባለን ስለዚህ በየጊዜው እኛ LIFESTAR ካንፓኒ ለኛ ሀገር የሚሆኑ አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ለዚህ ረሲቨር የምንለቅ ይሆናል ምንግዜም ጠቃሚ የሆነ አዲስ ነገር ቀድሞ የገዛ ተጠቃሚ ይሆናል
15. ይሔ ረሲቨር ማንኛውም ቲቪ ከ CRT (ጎባጣ) እስከ ፍላት ስማርት ስለሚያደርግ ሁሉም ሰው ቤት ቢኖር ትጠቀማላችሁ።
16. ይሔ ረሲቨር እንደ Mi Stick ወይም Android box አንዴ ከተሸጠ በሗላ ቢበላሽ ብራችሁ አይቀልጥም ምክንያቱም LIFESTAR እኛ ሀገር ያለ ድርጅት ስለሆነ የካንፓኒው አንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው ቢበላሽ ቴክኒሻኞቹ አስደካክለው ይሰጧችሗል ምንም ብልሽት አያሳስባችሁም።
17. ይሔንን ረሲቨር በያላችሁበት አካባቢ ያሉ የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ማግኘት ትችላላችሁ ከናንተ የሚጠበቀው LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ብላችሁ መጠየቅ ነው ወይም ፎቶውን ማሳየት ነው።
18. ሁሉንም ጠቃሚ ሶፍትዌር የተጫነበት ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻችን መርካቶ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛው ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር 0911001481 ወይም 0911961727
LIFESTAR ሁልግዜ አንድ እርምጃ ቀዳሚ ሁሉም ያለው እኛጋር ነው።
2.2K views11:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-06 09:39:23
Yahsat ባለበት ሳተላይት ሰርች ስታደርጉ ዲግሪውን 51.5°E አድርጋችሁ በ 11098 H 16666 ላይ ሰርች ስታደርጉት ሙሉ የ DSTቪ Sport ቻናሎች ይገባሉ ረሲቨራችሁ Forever ሰርቨር ያለው ከሆነ በነፃ ይከፍታል ለምሳሌ
LIFESTAR 1 Million 4K Android
LIFESTAR 9595 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
LIFESTAR 9090HD Diamond
GOLDSTAR 9999 HD 4K SDS
GOLDSTAR 9000HD Ghost ሁሉንም ቻናሎች መክፈት ይችላሉ
4.0K views06:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 21:52:50
የ LIFESTAR 65" Smart 4K ቲቪ ሪሞት
804 viewsedited  18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 21:17:53
የ LIFESTAR 50" Specification
1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው 3840 × 2160
2. Android 9 ነው
3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው
4. Double Screen ነው በቀላሉ ስክሪኑ አይሰበርም
5. ስማርት ሪሞት አለው በሪሞቱም Mouse መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ስልካችን ላይ ያለ ማንኛውንም Application ቲቪው ላይ ጭነን መጠቀም እንድንችላ Mouse መኖሩ ያግዘናል
6. Built In Wifi እና Hotspot አለው
7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን
8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት  MiraCast እና MHshare Applications አለው
9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ
10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው
11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል
12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው
13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው
14. RF ይቀበላል
ቲቪው በጣም ብዙ ጥቅም ይሰጣል በተጨማሪም ዋጋው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይሔንን እቃ በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪጃ ሶፍትዌር
0911961727 ወይም 0911001481 ዋጋ ለማወቅ አትደውል ቴሌግራም @bkjabot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
1.3K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-05 21:17:18
የ LIFESTAR 55" Specification
1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው 3840 × 2160
2. Android 9 ነው
3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው
4. Double Screen ነው በቀላሉ ስክሪኑ አይሰበርም
5. ስማርት ሪሞት አለው በሪሞቱም Mouse መጠቀም እንችላለን ይሔ ማለት ስልካችን ላይ ያለ ማንኛውንም Application ቲቪው ላይ ጭነን መጠቀም እንድንችላ Mouse መኖሩ ያግዘናል
6. Built In Wifi እና Hotspot አለው
7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን
8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት  MiraCast እና MHshare Applications አለው
9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ
10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው
11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል
12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው
13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው
14. RF ይቀበላል
ቲቪው በጣም ብዙ ጥቅም ይሰጣል በተጨማሪም ዋጋው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይሔንን እቃ በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪጃ ሶፍትዌር
0911961727 ወይም 0911001481 ዋጋ ለማወቅ አትደውል ቴሌግራም @bkjabot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
1.2K views18:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ