Get Mystery Box with random crypto!

ይሔ ለ LIFESTAR Smart TV የሚሆን MHShare የሚባል ስልካችን ላይ የሚጫን Applica | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

ይሔ ለ LIFESTAR Smart TV የሚሆን MHShare የሚባል ስልካችን ላይ የሚጫን Application ነው ጥቅሙም ስልካችንን ወደ ቲቪ Mirror ማድረጊያ፣ ቲቪያችን ላይ የሚታየውን ሁሉንም ነገር ወደ ስልክችን Mirror ማድረጊያ እና በስልካችን ተች ስክሪን ቲቪያችን መቆጣጠሪያ፣ እንደ ቲቪያችን ሪሞት መጠቀሚያ፣ ስልካችን ላይ ያሉ ቪዲዮዎችን, ፎቶዎችን, Audio ዎችን ወደ ቲቪያችን Cast ማድረጊያ Android Application ነው ለ IPhone ተጠቃሚዎች AppStore MHshare ብላችሁ ሰርች አድርጋችሁ Download ማድረግ ትችላላችሁ።

ለ Windows PC ተጠቃሚዎች

ለ IOS (IPhone) ተጠቃሚዎች

ለ Mac (Apple) PC ተጠቃሚዎች