Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 28

2023-01-05 21:09:46
የ LIFESTAR 65" Specification
1. ቲቪው ትክክለኛ LG Screen 4K (UHD) Ultra HD ስክሪን ነው የሚጠቀመው 3840 × 2160
2. Android 9 ነው
3. RAM 2 GB ROM 16GB ነው
4. Single Screen FrameLess Super Slim ነው
5. ሁለት ሪሞት አለው አንዱ ሪሞት Voice Command አለው
6. Built In Wifi እና Hotspot አለው
7. Google Playstore አለው የፈለግነውን Application መጫን እንችላለን
8. Built In ለ IPhone እና ለ Android ስልኮች የሚሆን ስልካችንን Mirror የምናደርግበት  MiraCast እና MHshare Applications አለው
9. እጅግ በጣም ፈጣን የሆኑ Built In Applications አለው ለምሳሌ YouTube, Netflix, Google Browser, WeTV በተለይ ደግሞ ያለምንም ክፍያ Spotify መጠቀም ትችላላችሁ
10. ሶስት 4K መቀበል የሚችሉ HDMI Input Port አለው
11. ሁለት ፍላሽ መቀበያ Port አለው ፊልም ማየት ብንፈልግ የተለያዩ ፎርቶችን ማጫወት የሚችል Media Player ተጭኖበታል
12. RJ45 ወይም ኢንተርኔት ኬብል መቀበያ Port አለው
13. 2 ጃክ መቀበያ Port አለው
14. RF ይቀበላል
ቲቪው በጣም ብዙ ጥቅም ይሰጣል በተጨማሪም ዋጋው እጅግ በጣም ጥሩ ነው ይሔንን እቃ በማንኛውም የቲቪ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታል ከኛ መግዛት ከፈለጉ አንዋር መስኪድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ቤኪጃ ሶፍትዌር
0911961727 ወይም 0911001481 ዋጋ ለማወቅ አትደውል ቴሌግራም @bkjabot ላይ መጠየቅ ትችላላችሁ።
1.3K views18:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 19:13:18 https://vm.tiktok.com/ZMFTbwhYS/
1.8K views16:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-04 11:45:04
LIFESTAR ኦርጂናል 65" 4K(UHD) Android Smart TV ፣ 55" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV፣ 50" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት። ዋጋ ለማወቅ @bkjabot ላይ inbox አናግሩኝ
1.6K views08:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 20:32:00
ዛሬ 5:00 ላይ ማንቸስር ዩናይትድ ከ በርንማውዝ የሚያደርጉትን ጨዋታ በ EthioSat ላይ Etv መዝናኛ ላይ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
2.8K viewsedited  17:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 13:03:30 ዛሬ 4:45 ላይ የሚደረጉት ሁለት ወሳኝ ጨዋታዎችን
Arsenal Vs Newcastle እና
ManUnited Vs Bournemouth
በ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር በተመሳሳይ ሰአት ቲቪውን Split አድርጋችሁ በ Football HD እና በ TV Varzish ላይ በቀጥታ መከታተል ትችላላችሁ።
4.2K views10:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 10:56:47 የቲቪዎቹን ዋጋ ለማወቅ @bkjabot ላይ inbox ያድርጉልን
1.1K viewsedited  07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 10:55:57
LIFESTAR ኦርጂናል 50" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት።
1.1K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 10:55:44
LIFESTAR ኦርጂናል 55" 4K(UHD) ደብል ስክሪን Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት።
1.1K views07:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-03 10:45:45
LIFESTAR ኦርጂናል 65" 4K(UHD) Android Smart TV አስገብተናል ፈላጊ ካለ መደወል ይቻላል ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት።
1.1K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-02 09:43:30
ለ GOLDSTAR 9999HD 4K SDS (ያለ ኢንተርኔት IKS ሰርቨር) ተጠቃሚዎች SDS Yahsat 52.5°E ከሆነ የምትጠቀሙት F1+111 ነክታችሁ SDS Setting ላይ AIYahsat_MENA [52.5E] ላይ አድርጉት ይሰራላችሗል።
1.9K viewsedited  06:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ