Get Mystery Box with random crypto!

Queen's College

የቴሌግራም ቻናል አርማ queenscollegecoursematerialdistr — Queen's College Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ queenscollegecoursematerialdistr — Queen's College
የሰርጥ አድራሻ: @queenscollegecoursematerialdistr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.07K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-01-02 06:27:40 Here is the Second round Exit Exam Exercise
1.8K views03:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 08:49:10 ለማኔጅመንት ዲፓርትመንት
456 views05:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 08:48:03 ሰላም ውድ የ2015 ዓ.ም የዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንደሚታወቀው በትምህርት ሚኒስቴር በወጣው ደንብ እና መመሪያ መሰረት ከዚህ ዓመት ጀምረው ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ ተወስኗል ። ስለዚህ ኮሌጃችን ከየካቲት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ የማጠናከርያ ይስጣል ነገር ግን እስክዛ ድርስ ግን ለአካውንቲንግ እና ማኔጅመንት ዲፓርትመንት የምትለማመዱበተን worksheet የላክን መሆናችንን እንገልጻለን።
469 views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-27 12:00:19 ስለመውጫ ፈተና ከት/ት ሚኔስቴር መመሪያ የተወሰደ
1. ፈተናውን ለመጀመሪያ ጊዜ የሚወስዱ የመደበኛ ተማሪዎች ትምህርት ሚኒስቴር በሚያዘጋጃቸው የፈተና ጣቢያዎች ይፈተናሉ፡፡
2. ማንኛውም ተፈታኝ ለፈተና ሲቀርብ ማንነቱን የሚገልጽ መታወቂያ ካርዴና ለፈተና የተመዘገበ መሆኑን ማረጋገጫ ይዞ መቅረብ ይኖርበታል፡፡
3. በተለያየ ምክንያት የመውጫ ፈተና ያልተፈተኑትን ጨምሮ ፈተናው በዓመት ሁለት ጊዜ ይሰጣል፤ ሆኖም ግን እንደ ትምህርት ፕሮግራሞች ልዩነት የመውጫ ፈተናው በዓመት ከዚህም በላይ ሊሰጥ ይችላል፤
4. ፈተናው Cognitive, Psychomotor ወይም Affective የሚባለ የብቃት ወሰኖችን እንዲለካ ሆኖ ይዘጋጃል፤
5. ፈተናው የጹሑፍና የተግባር ላይ ፈተናን ሊያካትት ይችላል፤ ለፈተናው የሚኖራቸው የነጥብ መነሻ በየፕሮግራሙ በሚዘጋጀው የፈተና መከታተያ ንድፈ-መለኪያ ላይ (Blue Print) ይገለጻል፤
6. የጹሑፍ ፈተናው የምርጫ (Objective Questions) ጥያቄዎችን እንዲያካትት ሆኖ ይዘጋጃል፤
7. ከላይ በተራ ቁጥር 6 ላይ የተገለጸው እንደተጠበቀ ሆኖ እንደ ትምህርት ፕሮግራሙ ዓይነት የፈተናው ይዘተና ቅርጽ ሊለያይ ይችላል፤
8. በምርጫ መልክ የሚዘጋጁት ጥያቄዎች የተፈታኞችን እውቀት፤ ክህልትና አመለካከት በትክክል የሚለኩ መሆናቸውን በዘርፈ ባለሙያዎች ይገመገማል፤
9. በሁለም የትምህርት መስኮች የማለፊያ ነጥብ ሳይንሳዊ መንገድን የሚከተል ሆኖ 50% ዝቅተኛው የማለፊያ ነጥብ ይሆናል፤
10. የመውጫ ፈተና ውጤት በተማሪዎች ሰርተፉኬት (Temporary Degree) ወይም ትራንስክሪፕት ላይ አልፏል (Pass) ወይም ወድቋል (Fail) በሚል እንዲመላከት ይደረጋል፤
11. አንዴ ተማሪ ለምረቃ ብቁ የሚሆነው የመውጫ ፈተና ወስዶ የማለፊያ ነጥብ ካሟላ ብቻ ይሆናል፡፡
12. ተፈታኞች ፈተናውን ወስደው ማለፍ እስከሚችሉበት ጊዜ ድረስ ላልተገደበ ጊዜ መፈተን ይችላሉ፤
13. ሆኖም ግን የመውጫ ፈተናውን ሶስት ጊዜ ወስደው የማለፊያ ነጥብ ያላገኙ ተፈታኞች በብሔራዊ የብቃት ማዕቀፍ በሚሰጠው እኩሌታ መሰረት ተገቢው ማስረጃ ይሰጣቸዋል፤
14. በፈተናው የመጀመሪያ እርማት ላይ ቅሬታ ያላቸው ተፈታኞች በተቋማት በኩል ወይም በበይነ መረብ ቅሬታቸውን ለትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ማቅረብ ይችላሉ፤
15. ከቅሬታዎች መካከል የድጋሜ እርማት ጥያቄ ከቀረበ ፈተናው በዴጋሜ ታርሞ ውጤቱ ለተፈታኞች ይገለጻል፤
16. ይሁን እንጅ በበይነ መረብ ለሚሰጡ ፈተናዎች የድጋሚ እርማት ጥያቄዎች አይስተናገድም፤
17. አዎንታዊ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ተማሪዎች መረጃቸው በምዝገባ ወቅት ለአገልግሎቱ የሚደርስበት ሁኔታዎች ይመቻቻል፤
18. ት/ት ሚኒስቴር የመውጫ ፈተና ስራውን ለማከናወን የሚረዳ በጀት በተቋማት በኩሌ እንዲያዝ ያደርጋል፡፡
19. ት/ት ሚኒስቴር ፈተናው የሚሰጥባቸውን ተቋማት ዝርዝር ያሳውቃል፤ በፈተናው ወቅት የሚሰጡ የትምህርት ፕሮግራሞችን እና ተፈታኞችን ይወስናል፤ ለፈተና አስፈላጊ ቁሳቁሶች በተቋማት መሟላታቸውን ያረጋግጣል፡፡
20. በግል ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በኩል ፈተናውን የሚወስዱ ተፈታኞች ደግሞ ለፈተናው የሚያስፈልገውን ወጪ በተፈታኞች በኩል ይሸፈናል፡፡
21. የመጀመሪያውን የመውጫ ፈተና ያላለፈና ፈተናውን በድጋሜ የሚወስዱ ተፈታኞች የማስፈጸሚያ በጀት በተፈታኞች በኩል ይሸፈናል፡፡
3.2K views09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 21:15:34
1.2K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 21:15:33
1.2K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 21:15:30
1.2K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-20 21:15:02
1.2K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ