Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ውድ የ2015 ዓ.ም የዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንደሚታወቀው በትምህርት ሚኒስቴር | Queen's College

ሰላም ውድ የ2015 ዓ.ም የዲግሪ ተመራቂ ተማሪዎቻችን በሙሉ እንደሚታወቀው በትምህርት ሚኒስቴር በወጣው ደንብ እና መመሪያ መሰረት ከዚህ ዓመት ጀምረው ለሚመረቁ ተማሪዎች የመውጫ ፈተና እንዲወስዱ ተወስኗል ። ስለዚህ ኮሌጃችን ከየካቲት 10/2015 ዓ.ም ጀምሮ የማጠናከርያ ይስጣል ነገር ግን እስክዛ ድርስ ግን ለአካውንቲንግ እና ማኔጅመንት ዲፓርትመንት የምትለማመዱበተን worksheet የላክን መሆናችንን እንገልጻለን።