Get Mystery Box with random crypto!

Queen's College

የቴሌግራም ቻናል አርማ queenscollegecoursematerialdistr — Queen's College Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ queenscollegecoursematerialdistr — Queen's College
የሰርጥ አድራሻ: @queenscollegecoursematerialdistr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.07K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-09-21 21:23:35
2.6K views18:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-17 06:49:35 ቀን:- መስከረም 6 2015 አ.ም
አስደሳች ዜና ለኮሌጃችን ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ!
በኮሌጃችን ትምህርታቸውን መቀጠል ለሚፈልጉ እና እስከ መስከረም 16 2015 አ.ም ለሚመዘገቡ ተማሪዎች በሙሉ የ 2015 አ.ም የመጀመሪያው ሴሚስተር የመመዝገቢያ ክፍያ ብቻ በነፃ ማድረጉን እያሳወቅን በተጠቀሰው ቀን በመመዝገብ የእድሉ ተጠቃሚ እንድትሆኑ በአክብሮት እናሳውቃለን።

ከሰላምታ ጋር
ኩዊንስ ኮሌጅ
5.0K views03:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-16 23:12:13 Press the link and subscribe the official Facebook channel of our College :
https://www.facebook.com/Queenscollege1990/
Thank you for your subscribe
4.1K viewsedited  20:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-11 06:24:38
7.1K views03:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-09-08 10:27:59
8.0K views07:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:32:03 ማሳሰቢያ
ሰላም ለሁላችሁም ይሁን በየካምፓሱቻችሁ ለተመራቂ ተማሪዎች በቴሌግራም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመሪያዎች እዲደርሳቸው አስተላልፉ
1.አዳራሹ ለሌላ ዝግጅት ስለሚፈለግ ከ 1:00 ሰአት በፊት እንዲገኙ ይሁን። ፕሮግራሙ 5 ሰአት ይጠናቀቃል
2.አበባ ይዞ መግባት እደማይቻል
3.ካሜራ ይዞ መግባት እንደማይቻል
4. መግቢያ በበር ቁጥር 4 ብቻ አመጣጣቸውን ያስተካክሉ።
ለአስተባባሪዎች ብቻ በአጋጣሚ ወጣ ያለ ረብሻ የሚፈጥሩ ተማሪዎች ወይም ተመሳስለው የሚገቡና የሚረብሹ ከሉ የሚከተለውን የጸጥታ ሀይሎች ስልክ ቁጥሮች ተጠቀሙ
1. ኢንስፔክተር ጌታቸው 0913988603
2. ኢንስፔክተር አሠፋ 0913850064
3. ኢንሶፔክተር ሀይሉ 0911834990
2.8K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-08-26 15:30:16
ውድ የ2014 ዓም ተመራቂ ተማሪዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ እያልን የመመረቂያ ቦታ ሚሊንየም አዳራሽ እንደሆነ ይታወቃል ነረር ግን የመግቢያ በር 4 ብቻ እንድትጠቀሙ ከወዲሁ እናሳውቃችኅለን!

ኩዊንስ ኮለጅ
2.1K views12:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-15 20:27:02
ጌጅ ዩኒቨርሲት ኮሌጅ አንድ ሺህ መጻህፍት ለአብርሆት ቤተመጻህፍት አበረከተ
**************
(ኢ ፕ ድ)
ጌጅ ዩኒቨርሲት ኮሌጅ አንድ ሺህ መጻህፍት ለአብርሆት ቤተመጻህፍት እንዲሰጥለት ለኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አሰረከበ።
ዩኒቨርሲቲ ኮሌጁ ከኩዊንስና ግሬት ኮሌጅ ጋር በመሆን በድርጅቱ ስም ለአብርሆት ቤተ መጻህፍት ለኢፕድ አስረክበዋል፡፡
ጌጅ ኮሌጅ 400 መጻህፍት፣ ኩዊንስ ኮሌጅ 300 መጻህፍት፣ ግሬት ኮሌጅ 300 አበርክተዋል፡፡
ጌጅ ዩንቨርሲት ኮሌጁ ሰርቨስና ትሬድንግ PLC ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሞገስ ግርማ በርክብ ወክት እንደገለጹት፣ ለአብርሆት ቤት መጻህፍት የሚሆን አንድ ሽህ መጻህፍት ማበርከታቸዉን ገልጸዋል።
እንደ አቶ ሞገስ ገለጻ መጻህፍቱ መማሪያ መጻህፍት ፣የኮሚፕዩተር፣ የማኔጅንት፣ የታሪክ፣ ስነጽሁፍ፣ሙዚቃ ፣ ልበ ወለድና ለህጻናት የሚሆኑ 200 መጻህፍ እንደሚገኙበት ገልጸዋል፡፡
ዩኒቨርስትዉ እንደ ሀገር የራሱን አሻራ ለማስቀመጥ በአብርሆት ቤተመጻፍት አንድ ኮርነር እንዲሰጠዉ ጠይቀዋል።
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት የህትመት አስተዳደርና ኮሮፖሬት ምክትል ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ወንድም ተክሉ በበኩላቸው፣ ትዉልድ ለመቅረጽ ሁሉም በጋራ በመስራት አለበት። አብርሆት ቤተመጻህፍት የሀገርን ገጽታ በመቀየር ለአፍርካ የሚተርፍ የልቀት ማዕክል ለማድረግ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት መጻህፍት እያሰባሰበ ይገኛል ብለዋል።
ለተደረገዉ አበርክቶ በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ስም ምስጋና አቅርበዋል፡፡
በገመቹ ከድር
4.6K views17:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-17 23:13:43
Register now!
13.8K views20:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ