Get Mystery Box with random crypto!

Queen's College

የቴሌግራም ቻናል አርማ queenscollegecoursematerialdistr — Queen's College Q
የቴሌግራም ቻናል አርማ queenscollegecoursematerialdistr — Queen's College
የሰርጥ አድራሻ: @queenscollegecoursematerialdistr
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6.07K

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2021-01-14 19:36:44 ውድ የ2012 ዓ.ም የዲግሪ እና የደረጃ ተመራቂዎቻችን እንኳን ደስ አላችሁ

በአለም ላይ በተከሰተው የኮቪድ 19 የመደበኛ የመማር ማስተማር ሂደቱ በመቋረጡ ምክንያት በአካዳሚክ ካሌደሩ መሠረት ተግባራዊ ባለመሆኑና የመመረቂያ ጊዜአችሁን ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን ይታወቃል ፤ ነገር ግን እንሆ አሁን ኮሌጃችሁ እናንተን ለማስመረቅ በቂ ዝግጁቱን ጨርሶ በመጪው ጥር 29/2013 ዓ.ም በአዲስ ኣበባ እስቴድየም አሁን ካለው ነባራዊ ሁኔታ አንጻር ግምት ውስጥ በማስገባት ደመቅ ያለ ዝግጅት እንዲኖር ለማድረግ ከወዲሁ አሰፈላገውን ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።



ማሳሰብያ፦
ለሁሉም ተመራቂ ተማሪዎቻችን ከጠዋቱ 1:30 _ 2:00 ጀምሮ ወደ እስቴድየሙ የመግብያ ሰዓት መሆኑ አውቃችሁ በሰዓቱ እንድትገኙ አናሳስባለን።

ኩዊንስ ኮሌጅ

_
43.6K viewsedited  16:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-01-07 00:05:43
30.6K views21:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2020-12-25 22:04:28 ለኩዊንስ ኮሌጅ የደረጃና የዲግሪ ነባር ተማሪዎች በሙሉ

ውድ ተማሪዎቻችን በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ እያልን መደበኛ የገፅ ለገፅ ትምህርት በባለፈው ሰኞ መጀመሩ ይታወቃል ; ስለዚህ እንድም ተማሪ በመረጃ ክፍተት ምክንያት ወደኃላ እንዳይቀሩብን መረጃ ለሌላቸው ጓደኞቻችሁ የገፅ ለገፅ (መደበኛ የመማር ማስተማር ስለመጀመሩ ) መረጃ እንድታጋሯቸው በአክብሮት ለማሳሰብ እንወዳለን ።

ኩዊንስ ኮሌጅ
35.4K views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ