Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2023-04-02 16:16:31 OSN Nilesat ላይ የተቋረጡባችሁን ቻናሎች በነዚህ frequency ያገኟቸዋል።

OZN Series Prime HD UAE
Nilesat 7°W - 11996 H 30000

Star Movies HD Hong Kong
Nilesat 7°W - 11881 H 30000

Star World HD Hong Kong
Nilesat 7°W - 12073 H 30000

Nat Geo HD USA
Nilesat 7°W - 11881 H 30000

Nat Geo Wild HD USA
Nilesat 7°W - 11977 V 27500

Nick Junior HD USA
Nilesat 7°W - 11727 H 30000

Nick Toons HD USA
Nilesat 7°W - 11727 H 30000

Moonbug Kids HD UK
Nilesat 7°W - 11996 H 30000
2.1K views13:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-01 13:54:11 ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1500ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር

Super G-Share 6ወር 350ብር
Super Bolt 6ወር 350ብር
MyHD  1 አመት 600ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ
@bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
2.2K views10:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 18:44:07
STRONG PRIME FOCUS LNB

በሁሉም የሀገሪቷ ክፍል የሳተላይት Signal Quality ለቀነሰባችሁ( በተለይ በደቡብ) ያላችሁ እና ትልቁ (180°) የዲሽ ሠሀን የምትጠቀሙ ለናንተ የሚሆን የመጀመርያውን ድንግሉን አዲስ 00 STRONG Prime focus LNB አስመጥተናል ። በተለይ ደቡብ የምትኖሩ TV VARZISH quality እያነሠባችሁ ለተቸገራችሁ ሁነኛ መፍትሄ የሆነ እቃ ነው በተጨማሪም አዲስ አበባ ያላችሁ IRIB Varzish እና IRIB TV3 (የኢራንን ቻናል) ለማስገባት ሁነኛ መፍትሔ።
በውስጡም እጅግ ጠንካራ የሆነ የLNB ማቀፊያ በነፃ

ዋጋ 500 ብር

ብዛት ለምትወስዱ የቤኪጃ ደንበኞች ጥሩ የሚባል ቅናሽ ይኖረናል።
በብዛትም ሆነ በፍሬ ፈላጊ ካለ

@lucassheerio
@bekijacustomer
0911961727
0920553973
                                         ቤኪጃ ኤሌክትሮኒክስ
1.5K viewsedited  15:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 09:31:31
ኦርጅናሉ ከረሲቨሩ ውስጥ የሚወጣው የ LIFESTAR ባለ ኮከቡ ሪሞት በብዛት ከኛ ያገኛሉ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ሁለተኛ ቅያስ የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር።
0920553973 ወይም 0911961727
2.2K viewsedited  06:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-31 08:22:59
ጥራቱ የቀነሰባችሁን LIFESTAR 43" SMART TV እንዴት በቀላሉ ማስተካከል እንደምትችሉ የሚያሳይ አጭር ቪዲዮ
2.4K viewsedited  05:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 09:16:18 ጥብቅ ማሳሰቢያ
VIP ሰርቨር ከዛሬ ጀምሮ በጭራሽ የማንሞላ መሆኑን እንድታውቁ ነው የ DSTV ቻናሎችን ለማየት ከፈለጋችሁ ትክክለኛ የDSTV ረሲቨር ላይ ካርድ አስሞልታችሁ ከ MultiChoice ገዝታችሁ መሆን አለበት ለ VIP ሰርቨር ብላችሁ ብር የምትልኩ ካላችሁ ብራችሁ እንደማይመለስ ልነግራችሁ እፈልጋለሁ VIP ሰርቨር አንሞላም!
2.4K viewsedited  06:16
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 09:25:27
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. HDMI Out 3840x2160 and AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
11. Google certifications ስላለው DSTቪ application ጭናችሁ የ DSTቪ Subscription ማጋራት ትችላላችሁ
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ

WS Best Android Box
እስካሁን ካየሗቸው ምርጥ TV SMART ማድረጊያ እቃዎች ውስጥ በ 1 ደረጃ ላይ አስቀምጬዋለሁ WOW
0920553973 ወይም 0911961727
ከኛ ይሔንን እቃ ከገዙ ተፈላጊ አዳዲስ አፕሊኬሽኖች ጭነን እና ለአጠቃቀም እንዲመች አድርገን አስካክለን እንሰጣችሗለን ስላመናችሁን እናመሰግናለን
6.5K viewsedited  06:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 09:14:00
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. HDMI Out 3840x2160 and AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
11. Google certifications ስላለው DSTቪ application ጭናችሁ የ DSTቪ Subscription ማጋራት ትችላላችሁ
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ

WS Best Android Box
እስካሁን ካየሗቸው ምርጥ TV SMART ማድረጊያ እቃዎች ውስጥ በ 1 ደረጃ ላይ አስቀምጬዋለሁ WOW 0920553973 ወይም 0911961727

ከኛ ይሔንን እቃ ከገዙ ተፈላጊ አዳዲስ አፕሊኬሽኖች ጭነን እና ለአጠቃቀም እንዲመች አድርገን አስካክለን እንሰጣችሗለን ስላመናችሁን እናመሰግናለን
4.4K viewsedited  06:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-25 08:09:15
አስደሳች ዜና
አልቆ የነበረው LIFESTAR 55" እና 50" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል
0920553973 ወይም 0911961727
5.3K viewsedited  05:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 19:04:13 ይሔ
ለተለያዩ Android ዲቫይሶች ለምሳሌ LIFESTAR SMART TV, LIFESTAR ANDROID RECEIVER, ANDROID BOX.. የሚሆን VPN ነው ይሔንን VPN አፕሊኬሽን ጭነን የተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ለምሳሌ YouTube, Tiktok, Facebook... መጠቀም ያስችለናል አጠቃቀሙን ለማየት https://vm.tiktok.com/ZMYCBpsn5/
1.9K views16:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ