Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-24 18:59:47 https://vm.tiktok.com/ZMYCBpsn5/
1.4K views15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 19:06:06
አሁን ጋና ከ አንጎላ ለ VIP ተጠቃሚዎች SuperSporት ልዩ ላይ በቀጥታ ለአማረኛ ኮሜኔታተር Audio 1 ለእንግሊዘኛ ኮሜኔታተር Audio 2 ላይ በቀጥታ በ Full HD ጥራት እየተላለፈ ነው
LIFESTAR 9595HD 4K
3.1K views16:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 15:10:21
አናሎግ ፋይንደር ብዛት አስገብተናል ፈለጊ ካለ 0920553973 ወይም 0911961727
4.4K views12:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 10:47:04 በዋጋ ቀነስ ያሉ ምርጥ ረሲቨሮች
ሙሉ ለሙሉ የ LIFESTAR 9090 አይነት Menu ያላቸው
GOLDSTAR 7200HD እና GOLDSTAR 7500HD ናቸው
ረሲቨሮቹ ከሌሎቹ ረሲቨሮች የሚለየው ብዙ ጥቅሞች እና አሪፍ ጥንካሬ አላቸው
1. ረሲቨሩ Full HD ነው
2. ሁለት USB መሰኪያ አለው አንዱን ለፍላሽ አንዱን ደግሞ ለ ዋይፋይ አንቴና መጠቀም እንችላለን
3. ረሲቨሩ ነፃ አንድ አመት FuncamPlus ሰርቨር አለው ይሔም እኛ ሀገር ከሚደርሱ ሳተላይቶች ውስጥ Amos 4°W YES Package እና FuncamPlus ስለሆነ የሚጠቀመው Nilesat 7°W ላይ ሙሉ OSN Packages ይከፍታል በተጨማሪም VIP ሰርቨር ይቀበላሉ እንደ Amos እና OSN ቻናሎች በትንሽ ኮኔክሽን DSTቪ እና BeinSporት ይከፍታሉ
4. Apollo ያስጠቅማል በውስጡም ደግሞ ነፃ 6 ወር Apollo ተካቶበታል Bei*Sport እና የ DST* SuperSport ቻናሎችን ጨምሮ ብዙ የኳስ እና የመዝናኛ ቻናሎች አሉት።
5. Super Bolt IPTV ወይም MYHD IPTV ያስጠቅማል
6. Extreme iptv ያስጠቅማል
7. Local IPTV ያስጠቅማል
8. VPN ስየሚቀበል ያለምንም መቆራረጥ YouTube እና TikTok በጥራት ያስጠቅማል
9. አማረኛ ያነባል ለምሳሌ ፍላሽ ላይ ያሉ በአማረኛ የተፃፉ ፋይሎች፣ YouTube ላይ በአማረኛ የተፃፉ ነገሮች.....
10. Net Radio አለው ይሔም ማለት አለም ላይ ያሉ ሁሉንም የራዲዮ ቻናሎች እድሜ ልክ በነፃ ማዳመጥ ትችላላችሁ
11. Super Bolt IKS (G-Share Plus IKS) Code ይቀበላል ይሔ ማለት Funcam በሚያልቅባችሁ ሰአት ድጋሜ Funcam ማስሞያ ብር ከሌላችሁ በአነስተኛ ዋጋ Super Bolt IKS (G-Share Plus) Code ገዝታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ።
12. Dolby Digital Sound ይከፍታል ይሔም ማለት አብዛኛው OSN ላይ ያሉት ቻናሎች ድምፅ ሲስተማቸው Dolby ነው ስለዚህ በዚህ ረሲቨር ከፍታችሁ መጠቀም ትችላላችሁ
13. አዲስ ሶፍትር ብትፈልጉ Online Update ማድረግ ትችላላችሁ
14. SDS እንደ Slave መጠቀም ትችላላችሁ
15. ማንኛውንም ቻናል እያየን ሪሞቱ ላይ Audio Button በመጫን እኛ ሀገር የሚገኙትን ምርጥ ምርጥ የራዲዮ ቻናሎች መኮሙከም እንችላለን ለምሳሌ ብስራት፣ ሸገር ፣ ኢትዮ FM......
16. ረሲቨሩ ላይ ሶፍትዌር እየጫንን መብራት ቢጠፋ ወይም ረሲቨራችን ቢበላሽ በፍላሽ ብቻ Rom.bin አድርገን ማስነሳት እንችላለን
17. ምርጥ እና ለአያያዝ ቀለል ያለ ኦርጅናል ሪሞት አለው በተጨማሪም ሶፍትዌሩ ውስጥ ብዙ ገበያ ላይ የሚገኙ ሪሞቶችን ስላካተትን ቢጠፋባችሁ ወይም ቢበላሽባችሁ F18 ጨምሮ የረሲቨሩን ሪሞቶች በቀላሉ እና በቅናሽ ዋጋ ገበያ ላይ ማግኘት ትችላላችሁ
18. ረሲቨሩ G-M Screen App ያስጠቅማል ይሔም ማለት በስልካችሁ እንደ ሪሞት መጠቀም ትችላላችሁ በተጨማሪም ዲሻችሁ ቢበላሽ እንደ ሳተላይት ፋይንደር መጠቀም ትችላላችሁ።
19. ረሲቨሩ ላይ QR Code አለው ይሔም የሚጠቅመው የረሲቨሩን ትክክለኛ ዌብሳይት ያሳየናል QR ኮዱን Scan ስናደርገው ወደ ትክክለኛው ዌብሳይት ይወስደናል።
20. ረሲቨሩ የካንፓኒው የአንድ አመት ትክክለኛ ዋስትና አለው።
21. ከረሲቨሩ ይሔንን ሁሉ ጥቅም አግኝተን የምንገዛበት ዋጋ ደግሞ በጣም ፌር ነው
22. ረሲቨሩ ኦርጅናል ነው ይበላሽ ወይም ስታክ ያደርጋል ብለን አንሳቀቅም ከሰው ጋርም
23. ረሲቨሩ ያለ ዋይፋይ አንቴና በቻርጅ ኬብል ብቻ ኢንተርኔት ከስልካችን መውሰድ ይችላል
24. ረሲቨሩን መግዛት ከፈለጋችሁ አድራሻ ይርጋ ሀይሌ ዝቅ ብሎ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ በግራ በኩል ካሉ ሽንሽን ሱቆች አንደኛ ቅያስ የመጀመርያ ሱቅ ረሲቨሩ በሁሉም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ 0920553973 0911001481 0911961727
@GoldStarHdBot
3.4K views07:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 10:45:17
2.9K views07:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 10:08:11
አስደሳች ዜና
አልቆ የነበረው LIFESTAR 50" SMART 4K TV ዛሬ ወደገበያ ገብቷል ፈላጊ ካለ በፍጥነት ይደውል 0920553973 ወይም 0911961727
4.0K viewsedited  07:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-23 10:04:38 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨሮች አዲስ Dump ሶፍትዌር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Vip ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል ቻናል ድርድር አካቷል
What's New
Add VPN Option (የሚሰራ VPN አስገብታችሁ YouTube መጠቀም ትችላላችሁ)
Improved Performance
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ ከላይ የረሲቨራችሁን ሞዴል ፅሁፍ በመጫን መሸጋገርያ ሶፍትዌሩን መጫን ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
23_03_2022
V2.75
3.1K views07:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 19:21:41 ጥያቄ ካላችሁ አሁን @ethiodishmereja1 ላይ Online ነኝ መጠየቅ ትችላላችሁ
1.6K views16:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 12:00:33
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
11. Google certifications ስላለው DSTV application ጭናችሁ የ DSTV Subscription ማጋራት ትችላላችሁ
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ

WS Best Android Box
እስካሁን ካየሗቸው ምርጥ TV SMART ማድረጊያ እቃዎች ውስጥ በ 1 ደረጃ ላይ አስቀምጬዋለሁ WOW 0920553973 ወይም 0911961727
3.3K viewsedited  09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-22 11:44:38
WS 4K (UHD) Android Box
1. 2GB RAM
2. 16GB Storage
3. 9.1 Android Version
4. SuperFast CPU
5. 2 USB Port 1 SD Card Slot
6. 1 RJ 45 Input Port
7. Optical Port
8. AV Out
9. Built In Wifi
10. Google Playstore
11. Google certifications ስላለው DSTV application ጭናችሁ የ DSTV Subscription ማጋራት ትችላላችሁ
VPN ስለሚቀበል ኢንተርኔት ተዘግቶም YouTube, Tiktok, Facebook.... መጠቀም ትችላላችሁ በጣም ምርጥ ጥራት ያላት እቃ ነች ሳያልቅ የግልዎ ያድርጓት ማንኛውንም TV SMART ታደርጋለች ለመግዛት 3500ብር ብቻ አድራሻ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ 0920553973 ወይም 0911961727
2.4K views08:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ