Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 13

2023-03-13 09:28:25
LIFESTAR SMART TV Air Mouse 2.5G Remote
1.1K views06:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 09:23:29
LIFESTAR TV በሁሉም ኢንች እንደምርጫዎ ይዘዙን
1.2K viewsedited  06:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 17:08:04
ሁለቱንም ጨዋታ በቀጥታ With LIFESTAR Everything Is Possible
826 views14:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 16:47:55
ለ Vip DSTቪ ተጠቃሚዎች ማንቸስተርን ከ ሳውዝሀንብተን የሚያደርጉትን ጨዋታ በ Max 1 HD ላይ መከታተል ትችላላችሁ ኮሜኔታተር እንግሊዘኛ ለማድረግ ሪሞቱ ላይ Audio በተን ነክታችሁ Audio 2 ላይ አድርጉት የአርሰናልን ደግሞ Supersporት Premiere League ላይ ማየት ትችላላችሁ መልካም ጨዋታ።
1.3K views13:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 13:09:56 ሰርቨር የመሸጫ ዋጋ ዝርዝር
Forever አንድ አመት 1400ብር
Apollo5 አንድ አመት 1500ብር
Forever + Apollo5 አንድ አመት 1800ብር
Funcam አንድ አመት 800ብር
Funcam + Apollo አንድ አመት 850ብር
VIP Server 40 ቀን 600ብር
VIP Server 4ወር 1400ብር
Super G-Share 6ወር 350ብር
Super Bolt 6ወር 350ብር

MyHD  1 አመት 600ብር
ለማስሞላት ወይም ኮድ ለመግዛት በንግድ ባንክ 1000251776087 ብሩክ ጌትዬ ብላችሁ ብሩን ታስገቡና ያስገባችሁበትን ደረሰኝ ከነ TT Number (Transaction ID) ፎቶ አንስታችሁ ወይም ስክሪን ሻት አድርጋችሁ @bekyja ላይ ላኩልኝ ወዲያው እሞላላችሗለሁ።
1.5K views10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 14:33:16
አንድ አጭበርባሪ ላሳያችሁ 1800 ብር አስገብቻለሁ ብሎ ደረሰኝ ልኮ ነበር ግን እኔጋር ስላልገባ ለምን እንደሆነ ስፈልግ ከሱ በሗላ የተላኩ የሌሎች ሰዎች ብር ይገባል የሱ ግን አልገባም ነበር ለምን እንደሆነ ቼክ ሳደርግ ላኩኝ ብሎ ያሳየኝ ደረሰኝ ፌክ ነው የአያቴን ስም እንኳን ስሙን Edit ሲያደርግ አንድ ፊደል አቀያይሯል Scam ነው እኔ ደግሞ በምትኩ እሱን እበላዋለሁ የሁሉንም ረሲቨሮች አካውንት በ Serial number እንደምቆጣጠር የሚያቅ አይመስለኝም ረሲቨሩ ውስጥ የ 4ወር VIP አስሞልቷል እሱን እወስድበትና በሱ ረሱቨር እድሜልክ ምንም አይነት ሰርቨር እንዳይጠቀም Suspend አደርገዋለሁ።
2.5K viewsedited  11:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 12:52:34 For VIP beinsporት User It may take up to 1 month to collect the full unlock codes official news
3.7K viewsedited  09:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 20:40:38
በየጊዜው Online Update ላይ አዳዲስ ሶፍትዌር እንለቃለን ካልፈለጋችሁት Ignore በሉት ድጋሜ አይጠይቃችሁም ከፈለጋችሁት ደግሞ Start Update ብላችሁ ረሲቨራችሁን ማዘመን ትችላላችሁ
@bkjavideo
1.5K viewsedited  17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 14:18:35

GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨር ተጠቃሚዎች አዲሱ ሶፍትዌር ላይ ሁሉንም ሶፍትዌር ማለትም 4MB Dump ማድረጊያ Option አካተናል
2.4K viewsedited  11:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 13:53:56 ይሔ የ
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
LIFESTAR 8585HD++ ረሲቨሮች አዲስ Dump ሶፍትዌር ነው በውስጡም የ Nilesat 7°W, Yahsat 52°E, NSS 57°E (EBS HD), Amos 4°W ለ Vip ሰርቨር ተጠቃሚዎች ደግሞ Arabsat 26°E እና DSTቪ 36°E አካቷል ቻናል ድርድር አካቷል
What's New
የረሲቨሩን Menu ልክ እን 9090 ረሲቨር እንዲሆን ተደርጓል
Add All Software Dump Option
Added TS Audio Delay (ከዚህ በፊት የቻናሎችን Video ነበር ማዘግየት የምንችለው አሁን ደግሞ በአዲሱ ሶፍትዌር ድምፁንም ማዘግየት እንችላለን
Improved Performance
ማሳሰቢያ
ይሔንን አዲስ ሶፍትዌር ለመጫን ስትሉ Fail ካላችሁ የግድ Middle ሶፍትዌር ወይም Version 2.58 መጫን አለባችሁ Middle ሶፍትዌር የምታገኙት ደግሞ ከላይ የረሲቨራችሁን ሞዴል ፅሁፍ በመጫን መሸጋገርያ ሶፍትዌሩን መጫን ትችላላችሁ እናመሰግናለን።
@Lifestar_Ethiopia_Bot
@SuperStar_Ethiopia_Bot
@GoldStarHdBot
10_03_2023
V2.72
2.3K viewsedited  10:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ