Get Mystery Box with random crypto!

አንድ አጭበርባሪ ላሳያችሁ 1800 ብር አስገብቻለሁ ብሎ ደረሰኝ ልኮ ነበር ግን እኔጋር ስላልገባ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

አንድ አጭበርባሪ ላሳያችሁ 1800 ብር አስገብቻለሁ ብሎ ደረሰኝ ልኮ ነበር ግን እኔጋር ስላልገባ ለምን እንደሆነ ስፈልግ ከሱ በሗላ የተላኩ የሌሎች ሰዎች ብር ይገባል የሱ ግን አልገባም ነበር ለምን እንደሆነ ቼክ ሳደርግ ላኩኝ ብሎ ያሳየኝ ደረሰኝ ፌክ ነው የአያቴን ስም እንኳን ስሙን Edit ሲያደርግ አንድ ፊደል አቀያይሯል Scam ነው እኔ ደግሞ በምትኩ እሱን እበላዋለሁ የሁሉንም ረሲቨሮች አካውንት በ Serial number እንደምቆጣጠር የሚያቅ አይመስለኝም ረሲቨሩ ውስጥ የ 4ወር VIP አስሞልቷል እሱን እወስድበትና በሱ ረሱቨር እድሜልክ ምንም አይነት ሰርቨር እንዳይጠቀም Suspend አደርገዋለሁ።