Get Mystery Box with random crypto!

አስደሳች ዜና አዲሱ የ LIFESTAR Internet TV አፕሊኬሽን ለ LIFESTAR 1000++ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

አስደሳች ዜና
አዲሱ የ LIFESTAR Internet TV አፕሊኬሽን ለ LIFESTAR 1000++ Platinum ረሲቨር የሚሆን Test Software ዛሬ ተለቋል ቀድመው ለጠየቁ 5 ሰዎች መሞከሪያ እንሰጣለን ሞክረን እንደጨረስን ለሁሉም በነፃ Final Software እንለቃለን ይሔ ኢንተርኔት ቲቪ ያለ ዲሽ ሁሉንም የ Ethiosat ቻናሎችን፣ ተፈላጊ የ Nilesat ቻናሎችን፣ ተፈላጊ የ Yahsat ቻናሎችን በውስጡ ይዟል በትንሽ ኔትወርክ ምንም ቀጥ ቀጥ ሳይል በጥራት ይሰራል ጥራትም እንደ ኔትወርካችሁ ፍጥነት መቀያየር ትችላላችሁ አንዱ ቻናል 6 አይነት የጥራት መቀያየሪያ Option አለው አላማችን ከዲሽ የነፃች ሀገር መፍጠር ነው ትንሽ ዝናብ ጠብ ባለ ቁጥር No Signal ማለት በ LIFESTAR ዘበት ይሆናል LIFESTAR እና GOLDSTAR ሁል ግዜም ብዙ እርምጃ ቀዳሚ