Get Mystery Box with random crypto!

ኢትዮ ዲሽ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ bekyjainfo — ኢትዮ ዲሽ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @bekyjainfo
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 6
የሰርጥ መግለጫ

ሰርቨር ለማስሞላት @bkjabot የኤሌክትሮኒክስ እቃዎችን ለመግዛት 0911001481 @BekyJa ሶፍትዌር Download ለማድረግ @GoldStarHdBot @Lifestar_Ethiopia_Bot @Superstar_Ethiopia_Bot
አድራሻ 👇👇
https://maps.app.goo.gl/X64GDw15u3mde3i5A

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-06-09 07:23:03 ይሔ
የ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው።
What's New
Fix PIP Function (በተመሳሳይ ሰአት ሁለት ቻናል የምናይበትን ሲስተም በአዲስ መልክ አስተካክለናል)
Add One More Server Only Enable When Can Not Connect The First Server
ForeverPRO 141
Fix Every Problem
@Lifestar_Ethiopia_Bot
9_6_2023
3.0K views04:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-09 07:14:20
ማሳሰቢያ
በረሲቨራችሁ በጥራት YouTube ለመጠቀም ትክክለኛው ረሲቨር LIFESTAR 1 Million 4K Android ነው በሌሎቺ ረሲቨሮች ያስቸግራል ሲስተሙም ውስብስብ ነው።
ስለዚህ Android ካልሆኑ ረሲቨሮች ስለ vpn ጥያቄ አትጠይቁኝ YouTube መጠቀም ከፈለጋችሁ LIFESTAR 1 Million 4K Android ረሲቨር ግዙ
3.0K views04:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:55:34 ​​​​​​ አስደሳች ዜና
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 50" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 9.0 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም
5. ዋጋው በጣም ምርጥ ነው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት
0911961727 ወይም 0920553973 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ @bkjabot ላይ መፃፍ ይቻላል
4.6K views08:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-06 11:53:28 ​​​​ አስደሳች ዜና
ጠፍቶ የነበረው LIFESTAR 65" TV ብዙ አዳዲስ ነገሮችን ጨምሮ ወደ ገበያ ገብቷል ይሔንን TV በመግዛታችሁ ከምታገኙት ጥቅሞች ውስጥ በጥቂቱ
1. ቲቪው Real 4K (UHD) 3840x2160 ስክሪን ስለሆነ በጥራት የምትፈልጉትን ነገር ማየት ትችላላችሁ
2. ቲቪው 9.0 Android SMART ስለሆነ የተለያዩ አፕሊኬሽኖችን ይቀበላል በውስጡም Application Download ማድረጊያ ሁለት ወሳኝ አፕሊኬሽኖች ቲቪውን ስትገዙት አብሮ ተጭኗል PlayStore እና Aptoide TV በተጨማሪም ቲቪው ላይ YouTube, Netflix, VPN, Spotify... የመሳሰሉትን አፕሊኬሽኖች ሁሉም ቲቪዎች ላይ ተጭኗል በተለይ እኛ ሀገር ከተዘጉ የሶሻል ሚዲያ አፕሊኬሽኖች ውስጥ Youtube እና Tiktok በቲቪያችሁ ለመጠቀም በራሱ ላይ VPN ስላለው Connect አድርጋችሁ መጠቀም ብቻ ነው
3. ቲቪው Built-in High Speed Wifi አለው
4. ቲቪው Built-in Bluetooth አለው ከሚሰጣቸው ጥቅሞች ውስጥ ከተለያዩ Audio Devices ጋር መገናኘት እና ድምፁን ከጂፓስ ጋር ፣ HiFi Speaker ፣ Bluetooth Headphones... ጋር አገናኝተን መስማት እንችላለን ሌላው ደግሞ የፕሌይስቴሽን ጆይስቲክ በ Bluetooth አገናኝተን ቲቪው ላይ ጌም በመጫን መጫወት እንችላለን ለማንኛውም አብዛኞቹ ገበያ ላይ ያሉ ቲቪዎች Bluetooth የላቸውም
5. ቲቪው ሁለት ሪሞት አለው Bluetooth እና SMART ሪሞቶች ናቸው
6. ቲቪው ደብል ስክሪን ስለሆነ የመሰበር ነገር አያሳስብም
7. ቲቪው HiFi ስፒከር በራሱ ስላለው የተሻለ ድምፅ ያወጣል
8. ቲቪው ላይ የተጫኑ ሁለት ወሳኝ ስልክ Mirror ማድረጊያ አፕሊኬሽኖች አሉት MiraCast (ለ Android ተጠቃሚዎች) እና MHShare (ለ IPhone እና ለ Android) ናቸው
9. ቲቪው የአንድ አመት የካንፓኒ ዋስትና አለው
10. ቲቪው ላይ የሚጨመር አዳዲስ ነገር ካለ በሶፍትዌር LIFESTAR 1ኛ ነው
ይሔንን TV በማንኛውም የዲሽ መሸጫ ሱቆች ላይ ታገኙታላችሁ ከኛ መግዛት ከፈለጋችሁ አንዋር መስጂድ ጎንደር በረንዳ ግቢ ውስጥ ሁለተኛ ሽንሽን የመጨረሻ ሱቅ ቤኪጃ ሶፍትዌር ቱቪውን ለመግዛት
0911961727 ወይም 0920553973 የቲቪውን ዋጋ ለመጠየቅ ሳትደውሉ @bkjabot ላይ መፃፍ ይቻላል
3.9K views08:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 14:42:39 አዳዲስ የተለቀቁትን ሁሉንም ሶፍትዌሮች Online Update ላይ አካተናል ምንግዜም ቀዳሚ ምርጫዎ GOLDSTAR እና LIFESTAR ይሆን
6.6K views11:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 14:30:10 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD mini ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add One More Server Only Enable When Can Not Connect The First Server
Update IKS 1.41
Fix Other Problem
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
5.6K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 14:30:02 ይሔ የ
LIFESTAR 9090HD ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add One More Server Only Enable When Can Not Connect The First Server
Update IKS 1.41
Fix Other Problem
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
5.5K views11:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 14:29:51 ይሔ የ
LIFESTAR 9595HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add One More Server Only Enable When Can Not Connect The First Server
Update IKS 1.41
Fix Other Problem
@LIFESTAR_ETHIOPIA_BOT
4.9K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 14:29:40 ይሔ የ
LIFESTAR 9999HD 4K ረሲቨር አዲስ ሶፍትዌር ነው
What's New
Add One More Server Only Enable When Can Not Connect The First Server
Update IKS 1.41
Fix Other Problem
@GOLDSTARHDBOT
4.7K views11:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-06-01 10:36:46 አስደሳች ዜና
LIFESTAR 1 Million 4K Android
GOLDSTAR 9999HD 4K SDS
LIFESTAR 9595HD 4K
LIFESTAR 9090HD
LIFESTAR 9090HD mini
GOLDSTAR 9000 Ghost
LIFESTAR 9090HD Diamond
LIFESTAR 8080HD Gold +
LIFESTAR 6060HD Gold +
GOLDSTAR 7200HD
GOLDSTAR 7500HD
GOLDSTAR 8600HD
GOLDSTAR 8800HD
SUPERSTAR 6565HD Mega
SUPERSTAR 6464HD Mega
LIFESTAR 6060HD SMART
LIFESTAR 8080HD SMART
LIFESTAR 8585HD++
ረሲቨር ተጠቃሚዎች ከዚህ በፊት Vip ሰርቨር ተጠቅማችሁ ካላወቃችሁ በነፃ ለ 3 ቀን መሞከር ትችላላችሁ it's can open 7°W, 26°E, 36°E Enjoy
4.4K views07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ