Get Mystery Box with random crypto!

መረጃ LIFESTAR ባለኮከቡን ሪሞት ለመግዛት ስታስቡ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ ተመሳስሎ የተሰራ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

መረጃ
LIFESTAR ባለኮከቡን ሪሞት ለመግዛት ስታስቡ ማድረግ ያለባችሁ ጥንቃቄ ተመሳስሎ የተሰራ ሪሞት ስላለ ኦርጅናሉን ከፌኩ በቀላሉ ለመለየት ከላይ በፎቶው እንደሚታየው ኦርጅናሉ ሪሞት ላይ በክብ ያለችው የሪከርድ በተን ላይ ሰማያዊ መደብ በቀይ ነጥብ ነው ፌኩ ወይም ሁለተኛው ሪሞት ደግሞ ሰማያዊ መደብ በነጭ ነጥብ ነው ሌላም ብዙ ልዩነቶች አሉ በቀላሉ ለመለየት ይሔ በቂ ነው ኦርጅናሉ ሪሞት ረሲቨሮቹ ውስጥ ካለው ጋር አንድ አይነት ጥራት ያለው ነው በቀላሉ አይበላሽም ጠንካራ ነው በብዛት ለመግዛት 0920553973 ወይም 0911961727 ላይ መደወል ይቻላል ጥሩ ቅናሽ አለን