Get Mystery Box with random crypto!

LIFESTAR ከ 32 ኢንች እና ከዛ በላይ ያሉ SMART ቲቪዎች ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ተጭ | ኢትዮ ዲሽ መረጃ

LIFESTAR ከ 32 ኢንች እና ከዛ በላይ ያሉ SMART ቲቪዎች ሁሉም ተፈላጊ አፕሊኬሽኖችን ተጭኖባቸዋል ለምሳሌ
1. MHShare Application ተጭኖበታል ጥቅሙም
ከማንኛውንም (IOS IPhone , Android Samsung) ስልክ ጋር በ Hotspot ወይም በዋይፋይ ተገናኝቶ የስልካችንን ስክሪን ወደቲቪያችን Mirror ማድረግ እንችላለን, ስልካችንን እንደ ሪሞት መጠቀም እንችላለን, ስልካችን ውስጥ ያሉ ቪዲዮች፣ ፎቶዎች፣ ሙዚቃዎች ወደቲቪያችን በቀላሉ እንዲጫወት ማድረግ እንችላለን, ቲቪያችን ላይ የሚታዩትን ነገሮች በስልካችን ማየት እንችላለን ማለትም ልክ እንደ Wireless Capture Card መጠቀም እንችላለን, Camera የሚል Option አለው እንደ Security Camera መጠቀም እንችላለን
2. Miracast የመጨረሻው Version Application ተጭኖበታል ጥቅሙም Android ስልኮችን ለምሳሌ Samsung ሞባይልን በቀላሉ በ Smart View አማካኝነት ስልካችንን Mirror ለማድረግ ይጠቅመናል
3. ሁሉንም የኢትዮሳት ቻናሎችን ያለዲሽ በቀላሉ በ Wifi ማየት የሚያስችለኝ Application ተጭኖበታል
4. VLC Application ተጭኖበታል ጥቅሙም ብዙ ነው
5. VPN Application ተጭኖበታል እኛ ሀገር የተዘጉ ሶሻል ሚዲያዎችን ለምሳሌ YouTube, Tiktok, Facebook.... Application በቲቪያችን ለመጠቀም ያስችለናል
ከ LIFESTAR ጋር ጉዞ ወደፊት ይልሀል ይሔ ነው እንዲጨመርላችሁ የምትፈልጉትን ነገር ንገሩን እንዲጨመር ማድረግ እንችላለን በጥራት እና በቴክኖሎጂ በአሁን ሰአት LIFESTAR ን የሚያክል TV የለም
ማንኛውንም ኢንች ለመግዛት ስትፈልጉ የሚቀጥሉትን ስልኮች ይጠቀሙ 0920553973 ወይም 0911961727
ዋጋ ለመጠየቅ @bkjabot