Get Mystery Box with random crypto!

✎የፍቅር ጥቅሶች||™

የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የሰርጥ አድራሻ: @bast_love_quotes
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.09K
የሰርጥ መግለጫ

ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው!✍💔📚◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆
Contact us:⤵️📞
📩 || @Bast_Love_Quotes_Robot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2022-12-22 22:27:58
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ።

@awaqiethiopia

ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::

https://t.me/awaqiethiopia

Promotion Details
Contestant name: #ₑbdᵤ
Contestant ID: #5807544956
260 viewsₑbdᵤ , 19:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 21:26:38 ✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned a photo
18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-21 21:26:18
የአዋቂን ጉዞ ወደ 200ሺህ ውድድር በመቀላቅል በየሳምንቱ የተዘጋጁ ሽልማቶችን እንዲሁም በውድድሩ ማብቂያ ከ 1 እስከ 3 ከወጣቹ ላፕቶትፕ እና ሌሎች ሽልማቶችን ጨምሮ ታገኛላቹ።

@awaqiethiopia

ነፃ የስልጠና እና የተለያዩ እድሎችን እንዲሁም አዝናኝ እና አነቃቂ ቪድዮዎችን በየጊዜው ለማግኘት አዋቂን ተቀላቀሉ::

https://t.me/awaqiethiopia

Promotion Details
Contestant name: #ₑbdᵤ
Contestant ID: #5807544956
836 viewsₑbdᵤ , 18:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 10:56:41 ✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned a photo
07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-19 10:56:34
እንዲቀልሽ 18

ልጅ ሳለሽ ሳድግ የምሆናት ሴት ብለሽ የሳልሻት እንስትስ እንዴት ሆነች ዛሬም ህልምሽ ላይ ነች ወይንስ ኖረሻታል??

#እህታለም የመሰላሉ ጫፍ ቢርቅሽ ተስፋ አትቁረጪ..... መሰባበር መንኮታኮት ቢበዛብሽ አትታክቺ ......መዛል መድከም ቢጋርድሽ ህልምሽን አትተይ ....ስልቹነት አያጥቃሽ ...በርቺ!!! ተነሺ!!! ባለችሽ እንጥፍጣፊ አቅም እንኳን ቢሆን ለህልምሽ ተጋደይ... እሆናታለው ያልሻትን ሴት ሁኚ!...

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
719 views@m måkï , 07:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-11 09:57:24#ጥበብ_እንቁ_ልጇን_ተነጠቀች

ትውልዱ እዚሁ አዲስ አበባ ተክለ ሀይማኖት ሰፈር የነበረው ታሪኩ ብርሀኑ (ባባ) ብዙዎች የሚወዱትና የሚያደንቁት የጥበብ ልጅ ነበረ በተለያዩ የበጎ አድራጎት ስራዎች ላይም በቅንነትና በታዛዥነት ተሳትፏል።

ከሰራቸው ፊልሞች መካከል፦
ባላ ገሩ, 300 ሺ , አስነኪኝ,  የፍቅር ABCD, ብላቴና, 3+1, ቦሌ ማነቂያ, እንደ ባል እና ሚስት, ኢንጂነሮቹ, እርቅ ይሁን, ኢዮሪካ, ጉዳዬ, ሀገርሽ ሀገሬ, ሕይወቴ , ህይወት እና ሳቅ, ከባድ ሚዛን, ፍቅር እና ፌስቡክ, ከቃል በላይ, ላውንድሪ ቦይ, ኮከባችን, ማርትሬዛ, ይመችሽ-የአራዳ ልጅ 2, ሞኙ የአራዳ ልጅ 4, ትዳርን ፍለጋ, አንድ ሁለት, ወደው አይሰርቁ, ወፌ ቆመች, ወንድሜ ያዕቆብ, እንደ ቀልድ, ወቶ አደር, አባት ሀገር, የሞግዚቷ ልጆች, ብር ርር, ይዋጣልን, ዋሻው, ወሬ ነጋሪ, ወጣት በ97

ሞትህን መስማት ያማል፡
#ነፍስህን_ይማር። ልቅሶ መድረስ የምትፈልጉ የታሬ ቤት ተክለሀይማኖት ፔፕሲ አጠገብ ነው።

Join us
@Bast_Love_Quotes
1.1K viewsₑbdᵤ , 06:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-10 22:05:28
ከሁሉ ዋይ ዋይ ባዮች
....ስለ ባህል የሚገዳቸው እፍኝ ናቸው።
ከአጋም እሾህ የከፋ አፈርንብሽ እንዳልወረወሩ፣ ደም በሚቃባ መንደር እርቃን እኔነት ሲያባንናቸው ሳይ....


.......ስለማያውቁት መታመማቸው
አዝናለው።

ሳሙኤል ደረጄ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
862 views@m måkï , 19:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-08 14:17:17
የድመትሽ ቸልታ ላንቺ እንዳይጋባ እፈራለው
ስትፈልጊ ተዘንግቼሽ
ስረሳ. ስተውሽ
መታቀፍ ፣ መዳሰስ እንዳትናፍቂ....

መቼስ አመል አይደል? እንዳትለምጂ እሰጋለው!
መውደድን ከኔ እንደተማርሽ ፣ ከደባልሽ ደግሞ ኩራት.....

ሳሙኤል ደረጄ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
1.2K views@m måkï , 11:17
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-07 15:21:13


ጨረቃ ቦታ ቢኖራት ብዬ እመኛለው... ለኔ ልክ የሚሆን ትንሽ መጠጊያን ልቤ ሻተ...... ከሷ ሆኜ ያለማንም ከልካይ የልቤን እንዳይበት ......የልቤን መሻት ያክል ያለከልካይ.... የሚለየንን ለሊት ሳየው እንዳሳልፍ ተመኘው ሲነጋ ከጎኑ ለማረፍ

እጅህን ስለቀው ነው ናፍቆትህ የሚጀምረኝ

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
507 views@m måkï , 12:21
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-12-03 10:02:33
ከቀናት ቡሀላ

ያለፍኳቸውን የህመም መንገዶች በመቃኘቴ ውስጥ ትዝብትን ለጫረው ልቤ ምላሽ ባጣ

ላላገኛቸው ለናፈቁኝ ልቦች .......እንባዬን ላያብሱ መዳፎቻቸውን ለናፈቁ አይኖች........ መሄዳቸውን አምኖ ላልተቀበሉ ጀሰዶች........ ጠረናቸውን ለናፈቁ ናፋቂዎች
ላደከሙኝ. ላዛሉኝ. ላቆሰሉኝ.
ነገር ግን አሁን ላይ ስማቸውም ትዝ ለማይለኝ እነሱ....

በእርግጥም ይህ ሁሉ ትኩረቴ አይገባቸውም ነበር።

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
765 views@m måkï , 07:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ