Get Mystery Box with random crypto!

✎የፍቅር ጥቅሶች||™

የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የሰርጥ አድራሻ: @bast_love_quotes
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 21.09K
የሰርጥ መግለጫ

ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው!✍💔📚◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆
Contact us:⤵️📞
📩 || @Bast_Love_Quotes_Robot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 4

2023-03-10 23:46:29
እንዲቀልህ 24


"ውበት ረጋፊ ነው ልብን እይ" ሲሉህ የተናጋሪውን መልክ ለመለካት መጣደፍህ ለምን ነው??? ጊዜያዊ ነገርን ማስቀደምህን ተው እንጂ!!! በመልካም ልባቸው መልካቸውን እንኳን ልብ እንድንል እድል የማይሰጡን መኖራቸውን አትዘንጋ!!! ስማቸው ሲጠራ ከመልካቸው ቀድሞ ማንነታቸው የሚታወሱንስ  ፣  ስለመልክ ምንድነው የሚያስብሉት,,,,,,, እንዳያመልጡህ......... ሰውነትን የኖሩት ሰዎች

አይመስልህም?

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
862 views@m måkï , 20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-09 14:12:40 መንገዱ ላራቃቸው ላይመልስ ለወሰዳቸው እነሱ

የናፍቆት ህመም ቃኝቶናል በሉልን።

maki
1.5K views@m måkï , 11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 05:37:38 ✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned a photo
02:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-08 05:37:23
እንዲቀልሽ 23


በነገሮች ሁላ ቱግ ማለትሽን ተይ ሁሉም ሰው ካልተረዳኝ ፀባዬን ካላወቁ አትበይ ረጋ ፣ ሰከን ፣ ቀዝቀዝ በይ....
እስኪ በዝምታሽ ተዋቢበት።

ማኪ
✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
1.3K views@m måkï , 02:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-22 15:58:54 ሰላም

የእግር ኳስ ጨዋታዎች ላይ ውጤት በመገመት ገንዘብ ማግኘት ይፈልጋሉ?

መልሱ አዎ ከሆነ ዛሬ አዲስ ነገር እናስተዋውቆ Eagle Betting ይባላል በቀላሉ ምንም አይነት ዌብሳይት ሳይጠቀሙ በቴሌግራም ብቻ የእግር ኳስ ውጤቶችን በመገመት ገንዘብ ያሸንፉ።

ለመጀመር ይሄንን ሊንክ ይጠቀሙ ፡ https://t.me/eaglebetting_bot?start=5807544956
332 viewsₑbdᵤ , 12:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-14 16:30:45

የሆነ የማታውቁት ቦታ ላይ ተገኝታችሁ የእንግድነት ስሜት ተሰምቷችሁ አያውቅም????? ለቦታው የምታንሱ አይነትስ???? አላፊ አግዳሚው ሁሉ አዲስ መሆናችሁን የሚያውቅ መስሏችሁስ አያውቅም???? ከዛ ቦታ የምትወጡበት ሰአትዝ አልረዘመባችሁም??? ሰአቱ መቁጠሩን ያቆመ ይመስል ቀጥ አላለባችሁም???? እንደዚ ያለ ነገር ገጥሟችሁ አያውቅም????

ለኔ ግን ተሰምቶኝ ፣ገጥሞኝ ያውቃል??

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
868 views@m måkï , 13:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-12 22:29:50 አንድ ቀን የእኛም ህይወት እንደ ኢንተርኔት ድንገት ትዘጋ ይሆናል::

ያኔ በ VPN አይከፍትም !

Credit Fuad Muna

─━━━━ ⊱✿⊰ ━━━━━─
Join plus share
@Bast_Love_Quotes
375 viewsₑbdᵤ , edited  19:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-08 11:31:35 የይቅርታ ዘመን ያለፈባቸው .....ነገ ዛሬ ሲሉ በጎዱት ልብ ውስጥ ለደበዘዙ...... አሁን ላይ ይቅርታን መጠየቅ ማስታወስ ብቻ ለሆነባቸው ..........ልባቸው ግን ላላረፈ ...ይቅር መባልን ለሚሹ ልቦች..... ሰላም በነሱ ላይ ይሁን

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
279 views@m måkï , 08:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-31 09:03:17 ተው ይቅርባቹ ለሚሉን

..... ከተውን ቡሀላ ስለሚደርስብን መሰበር ፣ የህመም መጠን ፣ የልባችን መክሰም ላላስጨንቃቸው ፣ የስነልቦናችን ውድቀት ላልታያቸው ፣ የጀሰዳችን መጉደል ላላሳሰባቸው ፣ ልብን እንደ ማሽን ያዘዙትን የሚቀበል ያልሆነን የሚተፋ አድርገው ለሚያስቡ ፣ መተው የሚያስከፍለው መስዋትነት ላልታያቸው ፣ የልባችን መንኮታኮት ...የቅስማችንን መሰባበር አርቆ ማሰብ ላቃታቸው ፣ ስለዛሬን አለሁ ለሚሉ ፣ ዛሬ ላይ አብረው እንዳስተውን እስክንረሳ መክረማቸውን ላላረጋገጡ ፣ ከተውን ቡሀላ ጤንነታችን እንደሚያሰጋን ላልገመቱ ፣የመተውን ክብደት እንዴት እናስረዳቸው ይሆን??? ህመሙንስ በምን እናስተጋባባቸው???

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
1.7K views@m måkï , 06:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-27 22:36:58 አንዳንዴ ደሞ ይገጥማል ሳትዘጋጁ... ሳታስቡበት ....ሳያስጠነቅቋችሁ በህይወታቸው የገጠማቸውን ትልቁን ሚስጥራቸውን አንድ በአንድ የሚነግሯችሁ ሰዎች.......

መልስ የሚያሳጡ አጋጣሚዎች......

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
4.3K views@m måkï , 19:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ