Get Mystery Box with random crypto!

✎የፍቅር ጥቅሶች||™

የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የሰርጥ አድራሻ: @bast_love_quotes
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17
የሰርጥ መግለጫ

ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው!✍💔📚◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆
Contact us:⤵️📞
📩 || @Bast_Love_Quotes_Robot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-03-28 17:23:14 ✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned « #እዘንልን ዝምታህን ፈራነው ፣ አንተም በባሪያዎችህ ላይ ጨከንክ ፣ በወንጀላችን ብዛት ህይወት ጣዕሟን ነፈገችን ፣ ኑሮዋችን ከመግባት መውጣት ያልዘለለ ምንም የማይጨምር ሆነ ፣ ጉልበታችን ፣ ...ገንዘባችን .... ላባችን በረካ አጣ .......ወዳንተ ማልቀስ ደከመን!!!! ለእንባችን ምላሽ ከለከልከን !!!!!!ካንተ ውጪ ለማንም የማንጠይቃቸውን ነገሮች ጠይቀንህ ነፈግከን !!!!!!!!ሰላም ብርቃችን…»
14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-28 17:23:09 #እዘንልን


ዝምታህን ፈራነው ፣ አንተም በባሪያዎችህ ላይ ጨከንክ ፣ በወንጀላችን ብዛት ህይወት ጣዕሟን ነፈገችን ፣ ኑሮዋችን ከመግባት መውጣት ያልዘለለ ምንም የማይጨምር ሆነ ፣ ጉልበታችን ፣ ...ገንዘባችን .... ላባችን በረካ አጣ .......ወዳንተ ማልቀስ ደከመን!!!! ለእንባችን ምላሽ ከለከልከን !!!!!!ካንተ ውጪ ለማንም የማንጠይቃቸውን ነገሮች ጠይቀንህ ነፈግከን !!!!!!!!ሰላም ብርቃችን ሆነ .....ሞትን ተላመድን!!!!!
  ስምህ ሲጠራ መደንገጥ አቆምን.... ስለመኖርህ ጥርጣሬ ገባን.... ስጋታችንን ፣ ፍርሀታችንን ፣ ጭንቀታችንን ይሁን አልክ...... እርስ በእርስ በማይሰማ ድምፅ አለቀስን .....ለመንህ ፣ ሰገድን ፣ ፆምንልህ ፣ ሆኖም ምላሽህ ዝምታ ሆነ!!!!! አንዱን ባለጊዜ አደረክ!!!! ፍጡሮችህ ሲጨካከኑ ፣ አንተን ሲረሱ ፣  ወዳንተ መመለሳቸውን ሲዘነጉ ፣ ማስታወሱን ተውክ. ...
እናም ለምን ማለት ደክሞናል
    ብቻ
#እዘንልን።

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
1.6K views@m måkï , 14:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 04:24:01 ✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned a photo
01:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-24 04:23:54
እንዲቀልህ 28

ልብህ ምን ይልሀል?..... አድምጠኸው ታውቅ ይሆን? ...
ፍላጎቱን ሞልተህ ለትእዛዙ አድረህ ይሆን?
ወይንስ በይሉኝታ እየቀጣህ በሀፍረት እየገረፍክ ፊት ነስተኸው ይሆን??.......

የቱስ ትክክል ይመስልሀል?

መልሱን ለልብህ ትቻለው

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
706 views@m måkï , 01:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-18 05:38:26
እንዲቀልሽ 27

አንዳንዴም አየሳቅሽ!።

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
746 views@m måkï , 02:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 20:43:42
እንዲቀልህ 26

   ስትጀምር ለተሰጠህ እድል አመስግነህ ጀምር .....የዛሬዋን ጀምበር ማየትህ ለነገዋ ዋስትና አይሆንህም.... በማማረር ብቻ እድሜህን አትጨርሰው!! ትላንት በምእራብ የገባችው ፀሀይ በምእራብ አትወጣም!! ሁሉም ነገር ላይ ያለውን ለውጥ ተመልከት... ካልተሳኩልህ ነገሮች ጀርባ ያሉትን አቅጣጫዎች ልብ በል!! ተመሳሳይ አቅጣጫን እየተጠቀምክ ከሆነ መውጫውን ቀይረህ ሞክረው!

አይመስህልም??

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
1.6K views@m måkï , 17:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 19:10:46 በቀናቶች መሀል

ፊትን ዳብሶ የሚያልፍ ሽውታ መሳይ ፣ ለስለስ ያለ ሙዚቃ እንደማድመጥ አይነት ፣ በቅዝቃዜ ወቅት የሞቀ ሰው መዳፍ የመጨበጥን ያህል ፣ በጭንቅ ሰአት ድንገት ትዝ እንደሚል መፍትሄ ፣ የናፈቀ ወዳጅ እቅፍ ስር እንደመገኘት ፣ ለስላሳ ደስታ...... ልብን የሚያሞቅ.... ብቻ አንዳንድ ቀናት እንደዛ ያሉ ሁነቶችን ይይዛሉ..... ተከፍተን የማናውቅ እስኪመስለን በደስታ የሚያወዙን....

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
1.2K views@m måkï , 16:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 19:35:46
እንዲቀልሽ 25

ሰነፍ ሴት መባልን ፍራቻ የተሰሙሽን ስሜቶች መደበቅና ማፈን አይጠበቅብሽም የአንድ ሰሞን ማዘን እና መሰበርሽ ገፅታሽ ላይ መታየቱን እንደ ድክመትሽ ልትቆጥሪው አይገባም ይህ እኮ ሰውኛ ባህሪ ነው አንቺ ላይ ብቻ አይደለም የታየው።

**ይልቅ ከመሰበርሽ በዃላ ያለችዋን አንቺነትሽን አጠንክሪያት..... የማንንም ክንድ ለድጋፍ አትጠይቂ ፣ እንባሽን ማበሻ መዳፍ አትፈልጊ !!!! አንቺ ላንቺ በቂ ነሽ።

ማኪ

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
1.9K views@m måkï , 16:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 07:02:00

  ምን እንደምፈልግ አላውቅም ?ግን ከአእምሮዬ ያልጠፋ ሰው....  መልካም ነገሮቹ የሚጎሉብሽ፣ ሀሳብሽ ላይ ቀድሞ የሚመጣ ፣ የምኞትሽን አለም ትተሽ ....የምኞትሽን ሰው  የሆነው.... ያ በምን  አጋጣሚ በህይወትሽ እንደመጣ የማይታወቅ ....በቂ ምክንያት ሳይኖርሽ ያጣሽው... ምንክያት አልባ ጥያቄ ምክንያት አልባ መልስ ለራስሽ የምትሰጪው,,,,  ምን ይሆን የምፈልገው?? አንደበቴ ማመን አይፈልግም... ልቤም ተስፋ ቆርጧል!!! ግዜው ቢርቅም ከሀሳቤ ፣ ከወሬዬ ፣ ከፀሎቴ ላርቅህ አልቻልኩም!! ሁሌም ስላንተ መልካም ነገር እመኛለሁ... እፀልያለሁ ....
   ስላከበርከኝ ሁሌም አመሰግንሀለው መሸነፍ አለመቻሌ... እልኸኛ መሆኔ.... ምንም ስላልነበረኝ ይሆን ያጣውህ ፣  ወይም ስለማትፈልገኝ ይሆን እላለሁ... ጠያቂው እራሴ መላሹ እራሴ ነኝ  ..... ብዙ ነገር እራሴው አወራና እተወዋለሁ "ደሰተኛ ነበርኩ" ያልተወሩ ፣ ያልተነገሩ ስሜቶች አሉ። ብቻ አልፏል!! ግን ይህ ስሜት አብረኸኝ ሁን ማለት አይደለም... አልተግባባንም ተለያየን .....ግን......ጥፋቴን ከአንደበትህ አልሰማሁም... ብቻ ጥያቄ የሚፈጥር ስሜት..... አለ አይደል እንደዛ ነገር ውስጤ ይመላለሳል ብቻ.....መናገር ያልቻሉ አንደበቶች ስሜታቸውን እራሳቸው አስታመው እራሳቸው ያድናሉ።.... አንዳንዴ የሆነ ነገር ሆነው እናጣቸዋለን ብለን የምንፈራቸውን ሰዎች በህይወት እያሉ ከህይወታችን እናጣቸዋለን ።
ግን አንዳንድ ቀኖች አሉ መቋቋም ፣  የሚከብደን ፣ ማልቀስ የሚያምረን ፣ ነገሮችን መሸከም የሚከብደን

Bettisha

✎የፍቅር ጥቅሶች||
@Bast_Love_Quotes_Robot
638 views@m måkï , edited  04:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 23:46:58 ✎የፍቅር ጥቅሶች|| pinned a photo
20:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ