Get Mystery Box with random crypto!

✎የፍቅር ጥቅሶች||™

የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የሰርጥ አድራሻ: @bast_love_quotes
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17
የሰርጥ መግለጫ

ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው!✍💔📚◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆
Contact us:⤵️📞
📩 || @Bast_Love_Quotes_Robot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 22

2022-07-12 19:12:55 .!!
    ቀናቶች እራሳቸውን ሊያመጡ ይችላሉ......ነገር ግን ከኛ የወሰዱትን አይመልሱም
4.0K views@m måkï , 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:55:15 #ዘመቻ_ቤት_መምቻ

ግጥም የት ይነበብ
ቀድሞስ የት ተጽፎ
ገጣሚው በሞላ በ "ውዴ" ተለክፎ

አለ ገጣሚዉ ኢዝ
6.9K viewsSemir ايمي, 05:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 23:10:26 አትመላለስ ትረክሳለህ
አትራቅ ትረሳለህ
6.8K views@m måkï , 20:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:52:48 አንዳንድ የሚያስከፉ ነገሮች አሉ
ግን ደሞ ትክክል ናቸው
6.8K views@m måkï , 18:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 21:31:16 ሁኔታዎች ባይኖሩ ኑሮ
ሁሉም ሰው ጓደኛዬ ይመስለኝ ነበር!
6.7K views@m måkï , 18:31
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-06 09:29:43 #ያጎደልሽው_ቤቴ ...

:
ባየው ጥጋጥጉን ፣ የቤቴን ስርቻ
ጎጆዬን የሞላው ፣ ያንቺ ናፍቆት ብቻ

አለ ገጣሚዉ



سمير عمي
6.9K viewsSemir ايمي, 06:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 18:23:18 ማያልፉ ሚመስሉ ቀናቶች
ማይነጉ ሚመስሉ ህልሞች
አልፈዋል እኛ ስንቀር
6.7K views@m måkï , 15:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-05 17:27:41 በልብሽ አስበሽ የኔን ልብ ለመስበር
እግርሽ ከኔ ርቆ ወደሌላ ሲበር
እመኚኝ ፍቅሬ ሆይ
ላለቅስ ይቅርና ሳቅ ሊገለኝ ነበር

ሚል ግጥም ሰጥቼሽ #ከቤቴ እንደገባሁ
ልክ እንደ ህፃን ልጅ አንገቴን ቀብሬ
ቁጭ ብዬ #አነባው

አየሽ! #መለየትሽ ቢያመኝ ሆዴን ቢያላውሰው
ምን ላርግ #ወንድ_ልጅ ነኝና
ባደባባይ #ስቄ ቤቴ ነው #የማለቅሰው!


ስለወደድኩት
6.7K views@m måkï , edited  14:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ