Get Mystery Box with random crypto!

✎የፍቅር ጥቅሶች||™

የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የቴሌግራም ቻናል አርማ bast_love_quotes — ✎የፍቅር ጥቅሶች||™
የሰርጥ አድራሻ: @bast_love_quotes
ምድቦች: ጥቅሶች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 17
የሰርጥ መግለጫ

ሰው ስሜቱን ይገልፅ ዘንድ ብዕር ተሠጠው!✍💔📚◆━━━━━━━✎✦✎━━━━━━━━◆
Contact us:⤵️📞
📩 || @Bast_Love_Quotes_Robot

Ratings & Reviews

3.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 21

2022-07-15 22:30:11 ሰው በሁለት ምክንያቶች ይቀየራል…
ከሚፈልገው በላይ ሲወስድ እና ከሚገባው በላይ ሲጎዳ
1.6K views@m måkï , 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:30:11
የራስህን ሂወት ሌላ ሰው እንዲያሳምርልህ አትፍቀድ፡፡ ምን አልባት እጁ ላይ ያለው ብቸኛ ቀለም ጥቁር ይሆናል፡፡
1.6K views@m måkï , 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:30:11 በርግጥም ወደ ትምህርት ቤት ሂጄ ከተማርኩት ይልቅ ወደ ትምህርት ቤት የምሄድበት መንገድ ብዙ አስተምሮኛል፡፡
1.6K views@m måkï , 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 22:30:11 " አላማክ ትልቅ ሲሆን መንገዱም
ረጅም ይሆናል ትልቅ ህልም ካለክ
ትልቅ ትእግስት እና ፅናት
ይኑርክ!
ትልቁ ነገር ያለንበት ደረጃ
ሳይሆን እየተጓዝን ያለንበት አቅጣጫ ነው፡፡
1.6K views@m måkï , 19:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 20:50:32 .......አንቺ'ና ቁንጅናሽ .....

እኔም ለኔ ስልሽ
ሌላም ሠው ሢመኝሽ
ተወዳድርኩ እኔም
የግሌ ላደርግሽ
ግና ምን ያደርጋል
መስፈርትሽ ይከብዳል
እንኳን እኔ ቀርቶ
እብዱም ደግሞ ያብዳል!! ‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌‌
2.0K views@m måkï , 17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-15 14:02:17 እንዲህ ነው ማለት ይከብዳል ከሁለት ለመምረጥ አዳጋች ምርጫ ግማሽ ጎን ወዲህ ሌላኛው ወዲያ መሆን እንዴት ይገለፃል አንዱ በልጦ ሚዛን ካልደፋስ እስከየትኛው ጥግ ነው የሚያስጉዘው መጨረሻውስ የቱ ጋር ነው???

እንጃ


Maki
2.4K views@m måkï , edited  11:02
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-13 07:36:00 ሰላም ለነዛ በነፍስህ ስጠራቸው በልብ ምታቸው አቤት ለሚሉ ሁሉ!!
3.6K views@m måkï , 04:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 21:51:55 የምታጣው ምንም ነገር እንደሌለ እርግጠኛ ስትሆን፣
ካለፉት ጊዜያት የበለጠ ጠንካራ ትሆናለህ
3.9K views@m måkï , 18:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 19:32:08 የልብን ሳይነግሩት የሚረዳ ልክ እንደኔ የሚሉት ጓደኛ በህይወት አጋጣሚ አንዴ ነው ሚገኘው።
4.2K views@m måkï , edited  16:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-12 19:12:56 "ሀዘን ከባድ የሆነ እንግዳ ነው"
አንተን ሊጠይቅህ ይመጣል መከልከል አትችልም፡፡ ሲመጣ ግን እሱን አውራው፡ ከሱም ትምህርት ውሰድ ግን እንዲቆይ አትፍቀድለት፡፡
4.2K views@m måkï , 16:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ