Get Mystery Box with random crypto!

ATC UEE PREPARATION

የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION A
የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION
የሰርጥ አድራሻ: @atc_uee
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.25K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2023-03-11 13:01:32
በዚህ መልክ ነበር ያደሩት


ሳዑዲ አረቢያ እስር ቤቶች ላይ የታሰሩ ወገኖቻችን ትዝ አሉኝ




@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
2.0K views10:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 12:56:08
ከላይ የምትመለከቱት ፎቶ የተላከልን በትላንትናው ዕለት ወደ ግቢ ከገቡ የ*** ዩንቨርሲቲ ተማሪዎች ነው።በምስሉ ላይ በከፊል እንደሚታየው በአንድ ትልቅ አዳራሽ ውስጥ በርካታ ፍራሾች ተደርድረው የተማሪ መኝታ ቤት ተደርጓል።

መረጃውን ያደረሰን ተማሪ እንደነገረን ከሆነ በአንድ ክፍል ውስጥ ወደ #52 ተማሪ ተመድቧል።

በአንድ ክፍል ውስጥ ይህን ያህል ተማሪ ???

፨ይህን ያህል ተማሪ በአንድ ክፍል ላይ ማጎር ከጤና አንፃር እንዴት ታስቦበት ነው? አሁን ላይ ወቅቱ ሞቃታማ ነው የተለያየ አይነት ጠረን ይኖራል። ከዛም በላይ ኮሮና እና መሰል በቀላሉ ተላላፊ በሽታዎች አሉ። ከደህንነትና ከሌሎች አሳሳቢ ጉዳዮች አንፃርስ እንዴት አስበውት ይሆን?


ይህ ችግር በተለይ አዲስ ገቢ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ በሚገቡበት ወቅት በተደጋጋሚ በተለያዩ የመንግስት ዩንቨርስቲዎች ሲከሰት አይተናል። ዘንድሮም ከተለያዩ ተቋማት በርካታ መሰል ቅሬታዎችን ተቀብለናል።


ዩንቨርሲቲዎች በቂ ቦታ ሳይኖራቸው ለምን የመቀበል አቅማቸውን ከፍ አድርገው ለትምህርት ሚንስቴር መረጃ ይሰጣሉ? በቂ ቦታ ካላቸውስ ለምን አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት ሳያጠናቅቁ ጥሪ ያደርጋሉ?


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.3K views09:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 23:15:03
ዛሬ ግቢ ከገቡ ተማሪዎች አንድ ፎቶ ተልኮልኝ በጣም ተሰማኝ በአንድ ክፍል ውስጥ እንዴት ሀምሳ ምናምን ተማሪ ይመደባል??? ዝም ሊባል አይገባም። መረጃውን በውስጥ በደንብ እያጣራሁ ነው።
2.8K viewsedited  20:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 23:06:02 ዛሬ ግቢ ከገቡ ተማሪዎች አንድ ፎቶ ተልኮልኝ በጣም ተሰማኝ

በአንድ ክፍል ውስጥ እንዴት ሀምሳ ምናምን ተማሪ ይመደባል???


ዝም ሊባል አይገባም። መረጃውን በውስጥ በደንብ እያጣራሁ ነው።
2.7K views20:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 20:13:29
ወደ ቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት ለሚገቡ አዲስ ስልጣኞች የተማሪ ቅበላ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ፡፡

የተማሪ ቅበላ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብሩ በእንጦጦ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ቅጥር ግቢ ውስጥ የተካሄደ ሲሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ምትል ቢሮ ሀላፊ አቶ አድማሱ ደቻሳ ፣ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ ፣ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት ሀላፊዎች ፣ የየማስልጠኛ ኮሌጁ ሀላፊዎች ፣ የአሰልጣኞች ሙያ ማህበራት ፣ አስልጣኝ መምህራን፣ ተማሪዎች እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና በተጨባጭ ተግባር የታገዘ በቴክኒክ ትምህርት መስልጠን ለሚፈልጉ እንዲሁም በተለያዩ የሙያ ዘርፎች አዳዲስ ክህሎቶችን ማዳበር ለሚፈልጉ ስዎች የሚሰጥ የፈጠራ ክህሎትን ለማስተማር የሚያስችል ተመራጭ የትምህርት ዘርፍ መሆኑን ገልጸዋል፡፡ አክለውም ተማሪዎች በሚፈልጉት የሙያ ዘርፍ እና ደረጃ ላይ መማር የሚችሉ መሆኑን አመላከተዋል፡፡


የቴክኒክና ሙያ ስልጠና እና ቴክኖሎጂ ልማት ቢሮ ሀላፊ ወ/ሮ ሀቢባ ሲራጅ በበኩላቸው ዘንድሮ ወደ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት ለሚገቡ ተማሪዎች የቴክኒክና ሙያ ማስልጠኛ ተቋማት ሙሉ ዝግጅት ማድረጋቸውን ገልጸዋል፡፡በተጨማሪም 108 የሙያ አይነቶች በ8 ኮሌጆች ስልጠናዎች የሚሰጡ መሆኑን አሳውቀወል፡፡

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
2.1K views17:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-10 16:56:12
በ2015 ዓ/ም ወደ ዩኒቨርሲቲያችን በአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም ለምትገቡ ተማሪዎች በሙሉ ከመጋቢት 05-06 2015 ዓ/ም ጥሪ የተደረገላችሁ መሆኑ ይታወቃል፡፡

ስለሆነም በተጠቀሰው ቀን ጎንደር ከተማ አዘዞ አይራ መገንጠያና መስቀል አደባባይ ላይ ሰርቪስ ስለተዘጋጀ የአገልግሎቱ ተጠቃሚ እንድትሆኑ እንገልፃለን።


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
2.8K views13:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 17:00:26
#MekdelaAmbaUniversity


በ2015 ዓ.ም በመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ተማሪዎች የመግቢያ ጊዜ መጋቢት 07 እና 08/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲዉ አሳዉቋል።

የምዝገባ ቦታ ➧

የተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ➧ በቱሉ አዉሊያ ካምፓስ ዋናዉ ግቢ

የሶሻል ሳይንስ ዘርፍ ተማሪዎች ➧ በመካነሰላም ካምፓስ

ወደ ተቋሙ ስትሄዱ ልትይዟቸው የሚገቡ፦

➧ ከ9-12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ8ኛ ክፍል ካርድ ዋናውና ኮፒው፣
➧ የ12ኛ ክፍል ሰርተፊኬት ዋናውና ኮፒው፣
➧ አራት 3×4 ፎቶግራፍ፣
➧ የሌሊት አልባሳት።

ከተጠቀሱት ቀናት ውጪ የሚመጡ ተማሪዎችን የማያስተናግድ መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳስቧል።

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
6.3K views14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 16:37:27
#ተራዝሟል

ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ የጥሪ ማስተካከያ አድርጓል። ዩኒቨርሲቲው በሪሚዳል ፕሮግራም የተደመደቡ ተማሪዎችን ለመጋቢት 12&13 የጠራ ቢሆንም በልዩ ልዩ ጉዳዮች ምክንያት ጥሪውን ለመጋቢት 16&17/2015 ዓ.ም ማራዘሙን አሳውቋል።


፨ይህን መረጃ ለተማሪዎች ሼር በማድረግ ይተባበሩ


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
827 views13:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 12:47:21 How to Apply and Register for Remedial Students Placed to Wolaita Sodo University 2022/2023 G.C (2015 E.C)

Steps to Apply

➧1) Use any internet connected computer or Mobile phone and open estudent.wsu.edu.et in any browser

➧2) Click Apply Here

➧3) Follow the steps

➧Step 1. Entrance Admission Number (while filling Admission Number: students with admission number starts with zero are required to fill numbers without zeros. Eg if admission number is 0136944 type only 136944).

➧Step 2. Email Address (one email address works only for one student)

#If you don't have an e-mail account, you must create one using Gmail.

➧Step.3 Click on Create User

➧4) You will receive an email with your user name and password

How to Register

➧1) Go to student,ww.edu.ef and login using the user name password you received through comil.

➧2) Click academies 3) Click on Registration

➧4) Fill the blank space on slip, check the courses and click on register.

*Don't forget your Username and password for next use!

Wolaita Sodo University Registrar and Alumni Directorate!


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.7K views09:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-07 12:46:55
1.6K views09:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ