Get Mystery Box with random crypto!

ATC UEE PREPARATION

የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION A
የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION
የሰርጥ አድራሻ: @atc_uee
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.25K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2023-04-20 15:32:18 #2015 የዩንቨርሲቲ መግቢያ ፈተና ግንቦት ወር ላይ አይደለም

፨ፈተናው በዓመቱ መጨረሻ ላይ እንደሚሰጥ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።
2.3K views12:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-19 08:48:54 #የክፍያ ትምህርት ለምትፈልጉ

፨ፍሬሽማን ኮርስ እየወሰዳቹህ ላላቹህ የናቹራል ተማሪዎች General Physics Course የሁሉንም ቻፕተሮች የማጠቃለያ ጥያቄዎችን የቪድዮ ማብራሪያ በ100 ብር አቅርበንላቹሃል።የኮርሱን ቲቶርያል ከወራት በፊት ዩትዩብ ላይ ቲቶርያል መስራታችን ይታወሳል

፨2015 ኢንትራንስ ፈተና ለምትፈተኑ ከ9-12 ያሉ የMaths ቲቶርያል ቪድዮዎችን እንዲሁም ለሬሚድያሎች በዚህ ዝርዝር መሰረት ቪድዮ ሰርተንላቹሃል።

#FreshMan General Physics all chapters review problems solution (100)


መማር የምትፈልጉ @muedu ላይ ተመዝገቡ።
2.3K views05:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-18 20:39:08

5.1K views17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:05:54



330 viewsedited  20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-17 23:05:35

214 views20:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-13 06:00:09
##Wollo University
Freshman Program Dean Office
Remedial students Mid-Exam Schedule

የወሎ ዩኒቨርስቲ ሪሜዴያን ተማሪዎች mid-exam schedule

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.5K views03:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-12 21:58:07
ይሄን ቪድዮ ሁላችሁም እንድታዩት እፈልጋለሁ
1.8K views18:58
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 17:33:34
የመብራት ችግር በዩንቨርሲቲ ውስጥ


@atc_news
693 views14:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-11 14:00:54

970 views11:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-04-09 15:00:23
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የምሽት ግቢ መግቢያ ሰዓት ወደ 1:00 ተቀይሯል

እንደሚታወቀው በቅርቡ የምሽት የበር መግቢያ ሰዓት ወደ 2:00 መሸሻሉ ይታወቃል።ይሁንና
አሁን ባለው ወቅታዊ አለመረጋጋት ምክንያት ለተማሪዎቻችን ደህንነት ሲባል የበር መግቢያ ሰዓት ለጊዜው ወደ 1:00 የተቀየረ መሆኑን ከዩንቨርሲቲው የተማሪዎች ህብረት ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.4K views12:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ