Get Mystery Box with random crypto!

ATC UEE PREPARATION

የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION A
የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION
የሰርጥ አድራሻ: @atc_uee
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.25K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 10

2023-03-06 09:32:49
ለሪሚዲያል (REMEDIAL) ትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

የወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ በ2015 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የሪሚዲያል (REMEDIAL) ትምህርት ፈላጊዎችን ትምህርት ሚኒስቴር ባወጣው መስፈርት መሰረት ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል። ስለሆነም በሳምንት መጨረሻ መርሃ ግብሮች በማህበራዊ እና ተፈጥሮ ሳይንስ ዘርፍ ማመልከት የምትፈልጉ አመልካቾች ከየካቲት 22 - 29/2015 ዓ.ም ድረስ ብቻ ዋና ሬጅስትራር ጽ/ቤት በአካል በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።

፨ዝርዝር መረጃ ከምስሉ ይመልከቱ


፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.9K views06:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:54:53
ከ769 ሺ በላይ ሰልጣኞች ወደ ቴክኒክና ሙያ ይገባሉ ተብሎ ይጠበቃል።


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
2.8K viewsedited  19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:23:50 የምር ዪናይትድ አቃጥሎኛል ፤ ቢጨንቀኝ ለመዝናናት እየሞከርኩ ነው

የማይመለከታችሁን ነገር ሼር ስላደረኩ sorry
2.8K viewsedited  19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:23:14
2.8K views19:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-05 22:18:31
2.8K views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ