Get Mystery Box with random crypto!

ATC UEE PREPARATION

የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION A
የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION
የሰርጥ አድራሻ: @atc_uee
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.25K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 6

2023-03-14 19:41:46 የ #Remedial #Mathematics ሁሉንም ቻፕተሮች ቲቶርያል መግዛት ለምትፈልጉ ተማሪዎች


ቲቶርያል ቪድዮዎቹ ሙሉ ለሙሉ ተሰርተው የቀረቡ ናቸው።

ማንኛውም ተማሪ ክፍያ ከፈፀመ በኋላ ቪድዮዎቹ ወደ ተጫኑበት #Private የቴሌግራም ቻናል Add ይደረጋል።

ለናቹራል ተማሪዎች Ch1-10 ጠቅላላ #47 ቪድዮዎችን በ 300ብር

ለሶሻል ተማሪዎች Ch1-8 ጠቅላላ #42 ቪድዮዎችን በ 250ብር መግዛት እና እስከ ፈተና ድረስ መጠቀም ትችላላችሁ

የ2015 ተፈታኝ የሆናችህም Maths 9-12 ሙሉ የገፅ ለገፅ ቲቶርያሎችን መግዛት ትችላላችሁ።

የክፍያ አማራጭ በንግድ ባንክ ፣ በአቢሲንያ ባንክ ወይም በቴሌብር ብቻ

፨Remedial #Physics ገፅ ለገፅ ባይሆንም በATC TUBE የዩትዩብ ገፅ ላይ ይሰራል።


ቪድዮዎቹን መግዛት የምትፈልጉ @muedu ላይ
1.1K views16:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 19:24:59
በአዲስ አበባ 18 ተማሪዎች ያለ አግባብ ከትምህርት ታግደናል አሉ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለሚ ኩራ ክፍለ ከተማ የሚገኘው ዕድገት ጮራ ኹለተኛ ደረጃ ት/ት ቤት 18 ተማሪዎች ከሕግ አግባብ ውጪ ከትምህርት ማገዱን ተገለጸ፡፡

ተማሪዎቹ ከትምህርታቸው ለመታገዳቸው ትምህርት ቤቱ የሰጠው ምክንያት፣ አዲስ አበባ ላይ የኦሮሚያ ክልል ሰንደቅ ዓላማ መሰቀልና የክልሉ መዝሙር መዘመር ጋር በተገናኘ ተፈጥሮ በነበረው አለመግባባት ነው ተብሏል፡፡

ከትምህርታቸው የታገዱ ተማሪ ወላጆች ለአዲስ ማለዳ እንደገለጹት፣ ተማሪዎቹ በወቅቱ ተከሰቶ በነበረው አለመግባበት ታስረው ከነበሩ 250 ተማሪዎች መካከል የነበሩ ሲሆን፣ ከእስር ተፈተው ትምህርታቸውን እየተከታተሉ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ትምህርታቸውን በመከታተል ላይ ሳሉ ትምህርት ቤቱ የዲስፕሊን ጥሰት ፈጽመዋል በሚል ምክንያት ያለ ምንም ማስጠንቀቂያ ከትምህርት አግዷቸዋል ተብሏል፡፡

ተማሪዎቹ ከትምህርት መታገዳቸውን ተከትሎ፣ ወላጆቻቸው ከትምህርት የታገዱበትን ውሳኔ በመቃወም ለተለያዩ አካላት ጥያቄ ቢያቀርቡም ችግሩን የሚፈታ አካል አልተገኘም ብለዋል፡፡

Read More Click

ምንጭ፡አዲስ ማለዳ

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
955 views16:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-14 00:13:28

747 views21:13
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 22:46:22

1.0K views19:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 22:04:14 አዲሱ የኢትዬጵያ የትምህርትና ስልጠና ፖሊሲ

Ethiopia new Education and Training Policy



@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
904 views19:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 19:57:28
For TVET and Remedial Students
2.2K views16:57
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 17:19:04
#GambelaUniversity

በ2015 ዓ.ም በጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ የተመደባችሁ የአቅም ማሻሻያ ሪሚዲያል ፕሮግራም ተማሪዎች ምዝገባ #መጋቢት_8 እና 9/2015 ዓ.ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

፨ዝርዝር መረጃዎችን ከፎቶ ላይ ይመልከቱ።



፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
12.6K views14:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 12:41:37
#ArsiUniversity

የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ማለፊያ ውጤት አምጥተው በአርሲ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡ አዲስ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን መጋቢት 14 እና 15/2015 ዓ/ም መሆኑን ዩኒቨርሲቲው አሳውቋል።

Social ተማሪዎች በ ቦቆጂ ካምፓስ እንድሁም የ Natural ተማሪዎች በግብርና እና አከባቢ ሳይንስ ኮሌጅ ተመድቧል።

የ Remedial ተማሪዎች ምዝገባ በቅርቡ ያሳውቃል።

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.5K views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-13 11:40:34 ከ #አዲሱ_የትምህርትና_ስልጠና_ፖሊሲ የተገኘ መረጃ

➢ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና ስምንት ደረጃዎች (ከደረጃ 1- ደረጃ 8) ይኖሩታል።

➢ የከፍተኛ ትምህርት ቅድመ ምረቃ አነስተኛው 4 ዓመት፣ ለሁለተኛ ዲግሪ 2 ዓመት እንዲሁም ፒ.ኤች.ዲ 4 ዓመት እንዲሆን ይደረጋል።


@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
291 views08:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-12 21:42:35
ከ #አዲሱ_የትምህርትና_ስልጠና_ፖሊሲ የተገኘ መረጃ


➢ የአንደኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (6ኛ ክፍል) ፈተና በክልል ደረጃ ተዘጋጅቶ እንዲሰጥ ይደረጋል።

➢ የመካከለኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ (8ኛ ክፍል) ፈተና ትምህርት ሚኒስቴር በሚያወጣው ስታንደርድ መሠረት ፈተናውን የማዘጋጀትና የማስተዳደር ሥራ በክልሎች እንዲከናወን ይደረጋል።

➢ የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ አገር አቀፍ የ12ኛ ክፍል ፈተና በቀለም እና በሙያ ትምህርት ትኩረት መስኮች በሁለት መልክ ተዘጋጅቶ እንዲሰጥ ይደረጋል።

➢ 12ኛ ክፍል አጠናቀው ወደ ሥራው ዓለም መቀላቀል ለሚፈልጉ በ2ኛ ደረጃ መርጠው በተማሩት የሙያ ትምህርት መሠረት የብቃት ምዘና እንዲዘጋጅ ይደረጋል።

➢ የቴክኒክና ሙያ ሥልጠና የብቃት ምዘና በኢንዱስትሪ ውስጥ የሚሰጥ ሲሆን ኢንዱስትሪው ምዘና ሊሰጥ በማይችልበት ሁኔታ የብቃት ምዘናው የክላስተር የምዘና ማዕከላትን፣ ተንቀሳቃሽ የምዘና ማዕከላትንና ሱሙሌሽን በመጠቀም እንዲሰጥ ይደረጋል።


➢ ከአንድ ደረጃ ወደ ሌላ ደረጃ የሚደረገው ሽግግር በተቋም ውስጥ ምዘና የሚረጋገጥ ሲሆን በየትኛውም ደረጃ ወደሥራው አለም መግባት የሚፈልጉ ሠልጣኞች ብቻ አገራዊ የብቃት ምዘና የሚወስዱ ይሆናል።



፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
993 views18:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ