Get Mystery Box with random crypto!

Dagu Media Network-DMN

የቴሌግራም ቻናል አርማ dagumedianet — Dagu Media Network-DMN D
የቴሌግራም ቻናል አርማ dagumedianet — Dagu Media Network-DMN
የሰርጥ አድራሻ: @dagumedianet
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 494
የሰርጥ መግለጫ

For your comment @dagu_media_network_bot

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-05-09 11:30:35 ለትውስታ: የቀድሞ የፓርላማ አባል ሃዋ ዓሊ የጠየቀችው ወሳኝ ጥያቄና ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ የሰጠው ምላሽ -ከታሪክ ማህደር



284 views08:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-09 10:22:23
ከዘመቻ ስራ የምንወጣው መቼ ይሆን?

የሰው ልጅ ለራሱ የሚጥቀመውን ስራ የሚሰራው ለማንም ብሎ ሳይሆን ለራሱ ሲል ነው። ስራዎች የሆነ ገፊ አካል ሲመጣ በዘመቻ ሆ ተብሎ ይሰራሉ፣ አለቀ ከዚያ በኋላ ሌላ ዘመቻ ይጠበቃል።

ከሰሞኑ በየአካባቢው የፅዳተት ዘመቻ እየታየ ነው።።ፅዳት መልካም ነገር ነው። ነገር ግን ዛሬ የተጀመረው ፅዳት ሌላ ዘመቻ ፈልጎ እስከሚነሳ መጠበቅ የለበትም።

ለምሳሌ ከታች የምታዩት የውሃ ፕላስቲክ እንዲህ እስኪጠራቀም ድረስ የት ነበርን?

ከቆሻሻ ጋር አብሮ መኖርን ለምን ለመድን?

ከዘመቻ ስራ መውጣት አለብን፣ ዘመቻዎች ዘላቂ ስራዎችን ማስጀመሪያ፣ ማጠናከሪያ እንጂ ከዘመቻ እስከ ዘመቻ ስራን ማቆያ መሆን የለባቸውም።

ዳጉ ሚዲያ ኔትወርክ

t.me/dagumedianet

https://youtube.com/channel/UCNCpF9ZGpDAymtnBu8LoIbA
260 views07:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-07 14:19:02 Qafar Simbilih Saare
የአፋር ህዝብ መዝሙር



226 views11:19
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 13:24:02
Mastar Casan Moomin

Qunxaaneytah Ceelallo Yakkem Xiiqa Agiru

Qafar Tv Qiddi Qaffaydat axaw haak Mango ximmoomal Mastar Casan Moomin Walalisseh.

Takkel Mango Ximmooma Ugutteh

☞Xagar dig caagidi
☞ barittô caagidi
☞ dayli caagidi
☞ giclo
☞ meqem abitto

Kalah tan mango ximmooma ugutteh

Mastar Casan Moomim Chayna Ispoor barittoh gexe wak Xaah salat ab kak iyyeb waka ma gacsa yece?

Casan Moomin Agbi xormi cule...

kalah tan qajaaibik tan ximmooma qunxaaneytah kas takke ugutteh youtube fan culak maqaytaanam duddaanah, subscribe abak nee aydikumussaanam massakaxxa luk sin esserra.

Video ☞ Qafartvik beyne

Qafar tvih kulsa le gadda gacisna, tannah yan ceelallo yakkem xiiqa qunxaaneyta neh xayyosseenimih

Ciggiila linkit mukuna



229 views10:24
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 12:37:52

164 views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-06 12:37:10
ትኩረት ለይለፍ ቃል!
እባክዎ የይለፍ ቃልዎን ደህንነት እና አስተማማኝነት ዛሬ ነገ ሳይሉ አሁኑኑ ያረጋግጡ፤ ለሌሎች አሳልፈው አይስጡ!

@dagumedianet
158 views09:37
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 14:59:01 የረብሻው ትክክለኛ መነሻ ከቦታው

ከመስቀል አደባባይ በቦሌ መስመር ከቀይ ሽብር ትንሽ ከፍ ብሎ ሀያት ሪጀንሲ በሚገኘው ቦታ ላይ ክስተቱ ሚጀምረው።

ሙስሊሙ ማህበረሰብ ሰላማዊ በሆነ መንገድ ዒዱን እየተከታተለ ባለበት ሰዓት ፌደራል ፖሊስ ምንም ባልተፈጠረበት ሁኔታ ሰላም ቁጭ ብሎ የነበረው ሰጋጅ ላይ ከመስቀል አደባባይ በቦሌ መስመር ከቀይ ሽብር ከፍ ብሎ ሀያት ሪጀንሲ ጋር በሴቶች በኩል አስለቃሽ ጭስ ጣለ ወደ ሰጋጆችም በእግሩ ገፋ አደርጎ ወደ መሃል ከተተው ይህ በቦታው ከነበሩ በብረቱ አይናቸው ያዩት የአማኞች ምስክር ነው። ማህበረሰቡ በመዋከብ ግማሹ ፊኛ ነው ግማሹ ሽጉጥ ነው እያለ ባለበት ሁኔታ ጭሱ መውጣት ጀመረና አማኞችን ማቃጠል ሲጀምር ሴቶችም መሸሽ ጀመሩ ግርግር ተፈጠረ ፌደራል ፖሊሱ ለምን እንዳደረገ ሲጠየቅ አባርቆብኝ በስህተት ነው በማለት የመለሰ ቢሆንም በእግሩ ወደ ሰጋጆቹ ገፋ ሲያደርገው ያዩት ስለነበሩ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ፌደራል ፖሊሱን ለመያዝ ጥረት ቢያረግም ፖሊሱን ለማዳን ወደ ቀይ ሽብር ግቢ ውስጥ ይዘውት ገቡ ! ሙስሊሙ ማህበረሰብም ከቀይ ሽብር ግቢ ውስጥ እንዲወጣ ጥያቄውን አቀረበ በዛ መሃል ወደ ቀይ ሽብር ፖሊሱን ለማውጣት በተደረገው ትግል ላይ ቀይ ሽብር ላይ አነስተኛ ጉዳት ደረሰ ከዛ ወደ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ተጨማሪ ቶክሶች አስለቃሽ ጭሶች ተቶከሱ በዒዱ ቀን ረበሹት በሰላም እንዳያከብር አደረጉት እውነተኛ እና ትክክለኛ የረብሻው መነሻ ይህ ነው ።

ሆኖም ግን አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን እና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም የመንግስትም ሚድያዋች እንደዘገቡት ጥቂት አሸባሪዋች በፈጠሩት ሁከት ረብሻ ተነስቶ ነበር ብለው ዘግበዋል! ጥቂት አሸባሪ የተባለው አስለቃሽ ጭሱን የለቀቀው ፌደራል ፖሊስ ከሆነ ትክክለኛ ዘገባ ነው ፣ በሰላም የዒድ ሰላትን በመጠባበቅ ላይ የነበረውን አማኝ ከሆነ ጥቂት አሸባሪዋች ያሉት ? ትልቅ ውሸትን ዋሽተዋል እና ዘገባቸውን ያስተካክሉት። በዒዱ ቀን ተሰቃይቶም የውሸት ዘገባም የሰሩበትን ሙስሊም ማህበረሰብ በተለይ ሴት እህቶቻችና እናቶቻችንን በይፋ ይቅርታ ይጠይቅ !

ፌደራል ፖሊሱም ተይዞ ይመርመር ተሳስቶ ሳይሆን ሆን ብሎ ረብሻ ለማስነሳት ያቀደው እቅድ እንጂ በስህተት የተፈፀመ አደለም ! ያ ቢሆን ቀላል መፍትሄዋችን መውሰድ ይቻል ነበር ቶሎ ከሰጋጁ ማሰወገድ እና ጉዳት ማይደርስበት ቦታ ማስቀመጥ ፣ ማፈን እና ወደ ምእመናኑ እንዳይደርስ ማድረግ ፣ እና መሰል መፍትሄዋችን ተጠቅሞ ማስቆም ይቻል ነበር። ያም ሳይሆን በእግሩ ወደ ሰጋጂች እንደገፋው በቦታው ላይ የነበሩ የአይን እማኞች ተናግረዋል።

#ረበሹን_ከሰሱን

እውነታን በማሰራጨት የውሸት ክሶችን እንቃወም መልአክቱን ሼር በማድረግ ስለ እውነት እንጩህ !
.... @zizuQ
231 views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-02 14:59:01
190 views11:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-30 18:25:03
የሸዋል ጨረቃ አልታየችም ነገ የረመዷን ማሟያ 30 ነው።

አላህ ይቀበለን

BREAKING NEWS | The Crescent for the month of Shawwal 1443 was NOT SEEN today, subsequently:

Monday, 2nd May 2022 will be the day of Eid Al Fitr

The month of Ramadan 1443 will complete 30 days tomorrow

Haramain Sharifain
t.me/dagumedianet
200 views15:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-29 05:45:59
ኦርዶጋን ኡምራ አደረጉ!

አላህ ይቀበላቸው፣ አላህ ይጠብቃቸው!

Turkey’s President Recep Tayyip Erdogan visited Masjid Al Haram, Makkah and performed Umrah along with his delegation today

His Excellency also prayed Voluntary Prayers inside the Holy Ka’bah

t.me/dagumedianet
197 views02:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ