Get Mystery Box with random crypto!

ATC UEE PREPARATION

የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION A
የቴሌግራም ቻናል አርማ atc_uee — ATC UEE PREPARATION
የሰርጥ አድራሻ: @atc_uee
ምድቦች: ትምህርት
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.25K

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

3

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 7

2023-03-12 14:12:26 Wollo University REMIDIAL STUDENT DORM PLACEMENT

@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.1K views11:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 22:06:29 #Maths የክፍያ ቲቶርያሎቹ ሙሉ ለሙሉ ቴሌግራም ፕራይቬት ቻናል ላይ ተለቀዋል። ከፍላቹህ ወደ ቻናሉ የምትገቡ ተማሪዎች በራሳቹህ ፕሮግራም ነው የምትማሩት። የኔ ድርሻ ቲቶርያሉ ላይ ያልገባቹህ አንድም ርዕስ እንዳይኖር ማድረግ ሲሆን በየትኛውም ወቅት ያልገባችሁን ነገር ጠይቃቹህ ማብራሪያ ማግኘት ትችላላችሁ


እነኚህ ቲቶርያሎች #Mathematics ላይ Base የለንም ለምትሉ ተማሪዎች በተለይ አሪፍ ናቸው ብዬ አምናለሁ

#Physics ዩትዩብ ላይ ቻፕተር እየመረጥኩ እሰራላቹሃለው
552 views19:06
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:36:34
#Remedial Mathematics #Natural

ከላይ ያሉትን ቻፕተሮች በሙሉ የገፅ ለገፅ ቲቶርያል ቪድዮዎችን መግዛት የምትፈልጉ የናቹራል ሳይንስ ተማሪዎች #300ብር ከፍላቹህ ለአራት ወራት መጠቀም ትችላላችሁ።

መግዛት የምትፈልጉ @muedu

For Entrance
https://t.me/ATC_EUEE/11
754 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:36:34
#Remedial Mathematics #Natural

ከላይ ያሉትን ቻፕተሮች በሙሉ የገፅ ለገፅ ቲቶርያል ቪድዮዎችን መግዛት የምትፈልጉ የሶሻል ሳይንስ ተማሪዎች #250ብር ከፍላቹህ   ለአራት ወራት መጠቀም ትችላላችሁ።

መግዛት የምትፈልጉ @muedu

For Entrance
https://t.me/ATC_EUEE/11
711 views18:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:29:13 Freshman Mathematics (Social): https://www.youtube.com/playlist?list=PLmLB1GTouHXzZx-hMvZgpWWCMEp48Z0Mk
790 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:29:13 Freshman Mathematics Natural: https://www.youtube.com/playlist?list=PLmLB1GTouHXz39S7CAUmSLULjqFfgQjlv
772 views18:29
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:04:59

890 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:04:59

852 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 21:04:59

823 views18:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-03-11 19:11:01
የቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና ወስደዉ የአቅም ማሻሻያ ትመህርት ለመማር ወደ ዩኒቨርሲቲዉ የተመደቡትን ተማሪዎች ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቁን ገለፀ፡፡
በ2014 ዓ.ም የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ ፈተና ወስደዉ የማለፍያ ነጥብ ያመጡ ተማሪዎች ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ገብተዉ የአቅም ማሻሻያ ትምህርት እንዲማሩ ትምህርት ሚኒስተር ማሳወቁ ይታወሳል፡፡

በመሆኑም መንግስት ያስቀመጠዉን አቅጣጫ መሠረት በማድረግ በቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ የተመደቡትን ተማሪዎች ለሁለት ተከታታይ ቀናት መጋቢት 4 እና 5 ለመቀበል ዝግጅት ማጠናቀቁን የዩኒቨርሲቲዉ ተማሪዎች አገልግሎት ጉዳይ ዳይሬክተር ፕሮፌሰር ቦሩ በደያ ገልፀዋል፡፡

እንደ ዳይሬክተሩ ገለፃ ከሆነ የአቅም ማሻሻያ ትምህርቱን እንዲማሩ የተመደቡት ተማሪዎች ጠቅላላ ብዛታቸዉ 2700 ሲሆኑ ከነዚህም 1346 ሴት ተማሪዎች መሆናቸዉን አሳዉቀዋል፡፡

በመጨረሻም የተመደቡት ተማሪዎች ምንም ዓይነት ስጋት ሳይኖርባቸና ትምህርታቸዉን የሚከታተሉበት ሁኔታ እንደሚመቻች ዳይሬክተሩ ገልፀዋል፡፡


ቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ

፨ለጥቆማ
@atc_newsbot
ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@atc_news @atc_news
@atc_news @atc_news
1.0K views16:11
ክፈት / አስተያየት ይስጡ