Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ assebpress — አዲስ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ assebpress — አዲስ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @assebpress
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

ትኩስ መረጃ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 8

2022-11-18 22:08:28
የአውሮፕላኑንም የስታዲየሙንም ቲኬት ድምፁን አጥፍቶ ሽጦ ጨርሶ ውድድሩ ሊጀመር 2 ቀን ሲቀረው በስታዲየሙና በዙሪያው መጠጥን ከለከለ :) ሰው ለዲኑ ለእሴቱ እንዲህ ነው የሚቆረቆረው! አላህ ይጠብቀው!
442 viewsHusen Mohammed, 19:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-16 19:33:04
ወልቃይት

<<እናንተ የመለስናችሁ ለእረፍት እንጂ ጥያቂያችን መቋጫ አግኝቶ ትግል ስላበቃ አይደለም።የወልቃይት-ጠገዴ ነፍጥ ገና ይጠብቃል እንጂ አይወርድም። እኔ በዚህ እድሜዬ ጋቢ ለብሼ ከዘራ ይዤ ቤተክርስቲያን ሲሄድ ነበር የሚያምርብኝ። ነገር ግን አሁንም በዚህ እድሜዬ ጠበንጃ ተሸክሜ የምታዩኝ የወልቃይት-ጠገዴ ትግል  መቋጫው ገና ስለሆነ ነው።ጥያቄው በሰላም እልባት ሲያገኝ እናንተም በሙሉ ልብ ወደ ልማታችሁ እኔም ገዘራ ይዤ ጋቢ ለብሸ የምሄድ ይሆናል።>>

ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
የወልቃይት ጠ/ሰ/ሁ/ዞን ም/አስተዳዳሪና ሰላምና ደህንነት ሃላፊ
483 viewsHusen Mohammed, 16:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 17:00:09 በአንድ አገር ውስጥ በህዝብ ፍቃድ ስልጣን የያዘው መንግስት ለፖለቲካ ኢኮኖሚ ዕድገትና የማህበረሰብ ብልጽግናን ለማረጋገጥ ለዜጎች ፈጣን፣ ጥራት ያለውና ፍትሐዊ አገልግሎት መስጠት እና ለዜጎቹ እኩል ፍትሃዊ ልማት ተጠቃሚነት መስቻል የመንግስት ግዴታ እንጂ እንደ ስጦታ የሚቆጠር ጉዳይ አይደለም ?
638 viewsHusen Mohammed, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-14 16:55:20
#ትኩረት

መረጃዎች እንደሚጠቁሙት ከሆነ የ #ደራ ከተማና አካባቢው በ #ኦነግ_ሸኔ ከበባ ውስጥ ወድቀዋል።

ስለዚህም የሰው ህይወት ከመጥፋቱ እና ውድመት ከመድረሱ በፊት የኦሮሚያ ክልል እና የፌደራል መንግሥት አፋጣኝ ምላሽ ይስጡት።

#DisarmOLA
624 viewsHusen Mohammed, 13:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-13 18:48:32
ብአዴን ምን ሰምቶ ይሆን…?

"…አሚኮ ዛሬ ብቻ ከጠዋት ጀምሮ እስከ አሁን ሺ ጊዜ በአማርኛና በትግርኛ ወልቃይት፣ ወልቃይት ሲል ነው የዋለው። እኔየምለው አሚኮን የፊንጫ አባቶርቤ ኦነግ ሸኔ የዐቢይ አይነጥላ ወጋው ይሆን እንዴ? ለፈለፈ እኮ…

• ደግሞስ በትግርኛ #ሓሪፍ ይባላል እንዴ…? ሓሪፍ ምንማለት ነው? ሓሪፍ የዶሮ ማነቂያ የሰፈሬ ልጆች ቋንቋ ይመስለኝ ነበር። ከተሳሳትኩ እታረማለሁ።

• በስምምነቱ መሠረት እነ ጌታቸው ቲዲኤፍን ትጥቅ ያስፈታሉ። ዐቢይ አሕመድ ደግሞ ከምዕራብ ትግራይ የዐማራ ልዩ ኃይልን እና ፋኖን ያስወጣል። ከተቻለ ነው። ሙከራው ግን አይቀርም። የሻአቢያን እኔ አላውቅም።

• እየሓረፋችሁ…!!


ምንጭ ዘመድኩን
350 viewsHusen Mohammed, 15:48
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-12 20:39:37
የዛሬው ስምምነት የተፈረመበት ዶክመንት

ዋና ነጥቦች:
በሚቀጥሉት 7 ቀናት ወታደራዊ ሀላፊዎቹ ለወታደሮቻቸው ኦረንቴሽን ይሰጣሉ
ከዛም የፌደራል ባለስልጣናት በትግራይ ሀላፊነታቸውን ይረከባሉ ……
533 viewsHusen Mohammed, 17:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-10 21:12:17 #ወልቃይት እና አካባቢ በሚደረገው #ህዝብ_ውሳኔ ምን የሚወሰን ይመሰሎታል??

ሀ)እራሱን የቻለ ክልል

ለ)ወደ አማራ ክልል

ሕ)ወደ ትግራይ ክልል

መ)እርግጠኛ አይደለሁም
249 viewsHusen Mohammed, 18:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 17:20:26
Update
ነቀምት ከተማ ዛሬ ጠዋት ኦነግ ሸኔ ወደ ከተማው ዘልቀው ገብተው ከመከላከያ ጋር የከተማ ውስጥ ውጊያ ሲያረጉ ነበር፣ እስረኞችንም አስለቅቀዋል። ከዚህ አልፎ ባንክም ዘርፈዋል።
በዚህ ሰዓት ተኩሱ ጋብ ያለ ሲሆን አልፎ አልፎ የተኩስ ድምጽ ይሰማል ብለውኛል ከስፍራው።

====================
357 viewsHusen Mohammed, 14:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 14:45:18
መቼም ዘንድሮ የማንሰማው የለም
"ደብረፂዮን ኤርትራዊ ስለሆነ አይወክለንም " እያሉ ነው።
//አሳልፎ የሰጠን ተብታባው ደብረፂዮን ነው።ይሄንን ኤርትራዊ አንቃችሁ ግደሉት//

ሲያልቅ አያምር አለ!
417 viewsHusen Mohammed, 11:45
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-06 12:55:10 " ውሻ በፀሃይም በጥላ ላይም ብቀመጥ ማለክለኩ አይቀርም"ይላሉ አፋሮች። ምክንያት-ተፈጥሮው ነው። ሰሞኑን በውጭ ሀገር ያሉ አንዳንድ ሰዎች የሚያሳዩት ባህሪ ይህን ይመስላል። በፍት ሠላም ይምጣ ይሉ ነበር፣ አሁን ደግሞ ሠላም ለምን መጣ? Tradeoff.
433 viewsHusen Mohammed, 09:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ