Get Mystery Box with random crypto!

አዲስ መረጃ

የቴሌግራም ቻናል አርማ assebpress — አዲስ መረጃ
የቴሌግራም ቻናል አርማ assebpress — አዲስ መረጃ
የሰርጥ አድራሻ: @assebpress
ምድቦች: ፖለቲካ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.82K
የሰርጥ መግለጫ

ትኩስ መረጃ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 9

2022-11-05 17:00:11
ዶሮ አሳማ እና ተጋሩ ዲያስፖራዎች

ዶሮ ናት አሉ፣ ጓደኛዋን አሳማን እንዲህ ትላታለች፡
"ለምን ምግብ ቤት አንከፍትም? እኔ ለምግብ ቤቱ እንቁላል እየጣልኩ አቀርባለሁ ፡ አንቺ ደግሞ ስጋ አቅርቢ እና የእንቁላል ሳንድዊች እና ሞርቶዴላ እየሰራን እየሸጥን ለምን ሀብታም አንሆንም?"

አሳማዋም ለዶሮዋ እንዲህ ብላ መለሰችላት:–

" አየሽ ላንቺ እንቁላል መጣል ተሳትፎ ነው ለእኔ ግን ስጋ ማቅረብ መስዋትነት ነው"

ምን ለማለት ነው?

እነ አሉላ፣ አብረሃ ደስታ፣ ቴዲ ርዮት፣ ስታሊን እና የመሳሰሉት ዳያስፖራ ተጋሩ ከሙቀቱና እሳቱ ተጠብቀው ለህዝባችን በመንከባለል እና በዩቱብ ፕሮፓጋንዳ "ተሳትፎ" እናደርጋለን እያሉ የትግራይ ወጣቶች እና እናቶች "መስዋእት" እንዲሆኑላቸው የሰላም ስምምነቱን አንቀበልም እያሉ ነው።

ያሳዝናል።

አሁን የታጠቀው ወጣት አስተማሪ፣ ኢንጂነር፣ ተማሪ፣ ፖሊስ፣ ሀኪም፣ ነጋዴ የመሳሰሉት የትግራይ ልጆች ናቸው። ቲዲኤፍ ትጥቅ ይፍታ ማለት እነዚህ ዜጎች ወደ መደበኛ ህይወታቸው ይመለሱ ማለት ነው። ልክ ዲያስፖራ ተጋሩ እየሰሩ በሰላም እንደሚኖሩት በሰላም ህይወታቸውን ይምሩ ነው የተስማሙት።

ይህ ስምምነትን ትህነግ ሲፈርም ትግራይ ውስጥ መሬት ላይ ያለውን ተጨባጭ ሁኔታ ስለሚያውቁ ነው። ነሀሴ ላይ በአስር ግንባር የተጀመረው ሶስተኛ ዙር ውጊያ አልቀናቸውም። ተተኳሽ የለም። ነዳጅ የለም። ሎጂስቲክ የለም። የትህነግ ጦር ተቆራርጦ በየ ፖኬቱ ቀርቷል። አመራሩ ወደ ቆላ ተንቤን መሄጃው ተዘግቶበታል። ፈረንጆችም የትህነግ ነገር ሰልችቷቸዋል።

መሬት ላይ ያለው እውነታን የተመለከተው ትህነግ ሰላም እንደሚያዋጣ ተረድቶ ነው ስምምነቱን የፈረመው። ዳያስፖራው ግን እኔ በድምፄ ተሳትፎ ላድርግ እናንተ በጥይት አረር እየተቆላችሁ አብረን እንታገል ይላሉ።

ማፈሪያዎች
324 viewsHusen Mohammed, 14:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 14:25:26 የኢትዮጵያ መንግስት እና የህወሓት የወታደራዊ አመራሮች #ሰኞ ጥቅምት 28 ቀን 2015 ዓ/ም በጎረቤት ሀገር ኬንያ ፤ ናይሮቢ ሊገናኙ ነው።

በዛሬው ዕለት የጠቅላይ ሚኒስትሩ የብሔራዊ ደህንነት አማካሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን መቀመጫቸውን በአዲስ አበባ ላደረጉ የዲፕሎማቲክ ማህበረሰብ አባላት ማብራሪያ በሰጡበት ወቅት ነው።

በዚህ መድረክ ላይ የሁለቱ ወታደራዊ አመራሮች በኬንያ ናይሮቢ ተገናኝተዉ በትጥቅ ማስፈታቱ ሂደት ላይ እንደሚወያዩ የተገለፀ ሲሆን በፕሪቶሪያ የተደረሰውን የሰላም ስምምነት ተግባራዊ ለማድረግ #ስራዎች_መጀመራቸው ተገልጿል።

በተደረሰው የሰላም ስምምነት መሰረት የህወሓት ታጣቂዎች ትጥቅ በሚፈቱበት ሁኔታ ላይ ለመወያየት ሁለቱ ወታደራዊ አመራሮች የስልክ ልውውጥ ማድረጋቸውን አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናግረዋል።

የፊታችን ሰኞ ደግሞ ናይሮቢ ውስጥ ተገናኝተው እንደሚወያዩ መገለፃቸውን የብሄራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል።
374 viewsHusen Mohammed, 11:25
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-05 12:00:07 ቅዳሜን የሚወዱት ጠጪዎች ናቸው ይላል ማንነቱ ያልታወቀ ሰው ያጠናው ጥናት ምክንያቱን ሲናገር ቀኑ በሀገራችን ካሉ ሁለት ብሄሮች ቋንቋ የተሰየመ ነው "ቅዳ" እና "ሜ" ቅዳ ማለት በአማርኛ ያው መቅዳት ነው "ሜ" ማለት ደሞ በኦሮምኛ "ለኔ" ማለት ነው
418 viewsHusen Mohammed, 09:00
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-04 20:20:03
የፓኪስታንን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካንን ለመደገፍ ተቃዋሚዎች አደባባይ ወጥተዋል።
526 viewsHusen Mohammed, 17:20
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 18:59:32
አልሃምዱሊላህ ተርፏል
.
ጀግናው መሪ ኢምራን ካህን በታጣቂዎች
ቶክስ ተከፍቶበት በጥይት እግሩን ተመቶ ሆስፒተል መግባቱ ታወቀ

አልሃምዱሊላህ በመልካም ጤንነት ላይ ይገኛል።
634 viewsHusen Mohammed, 15:59
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 17:41:55
አስተያየት ከትግራይ

በኢትዮጵያ መንግሥት እና በህወሓት መካከል የተደረሰውን ስምምነት በተመለከተ የመቀሌ ነዋሪ አስተያየት።
ቪዲዮ፤ ሚሊዮን ኃይለሥላሴ DW መቀሌ
7.8K viewsHusen Mohammed, 14:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 02:51:40
ከፖስቱ ኮሜንቱ ላይ ፖስቱልኝ
Just for fun
236 viewsHusen Mohammed, 23:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 00:04:02 ናትናኤል መኮንን እና ስታሊን ገ/ስላሴ ተቃቅፈው ሲላቀሱ ካላየን ኣናምንም
289 viewsHusen Mohammed, 21:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-03 00:03:59 https://twitter.com/assebpress2/status/1587912856594522118?s=46&t=HsArniLPjKiUrPPWUf2t8g
290 viewsHusen Mohammed, 21:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-11-02 22:49:24
ኢትዮጵያ ማሸነፏን ከንግግሩ በቀር የጌታቸው ረዳ ፊት ይናገራል
323 viewsHusen Mohammed, 19:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ